Saturday, 03 November 2018 15:59

“እግዜርና ጥበቡ” የግጥሙ መድበል ለንባብ በቃ

Written by  ናፍቆት ዮሴፍ
Rate this item
(0 votes)


     በገጣሚ ዘካሪያስ ገ/ሚካኤል የተፃፉ 90 ያህል ግጥሞችን ያካተተው “እግዜርና ጥበቡ” የተሰኘ የግጥም መድበል ሰሞኑን ለንባብ በቃ፡፡ ገጣሚ ዘካሪያስ በግጥሞቹ ማህበራዊ፣ ፖለቲካዊና ፍልስፍና ነክ ሀሳቦችን ዳስሷል፡፡ መጽሐፉ በቅርቡ የተመረቀ ሲሆን በ90 ገፆች ተቀንብቦ፣ በ50 ብርና በ20 ዶላር ለገበያ ቀርቧል፡፡


Read 806 times