Monday, 03 December 2018 00:00

የኪነጥበብና ባህል ፌስቲቫል

Written by  ናፍቆት ዮሴፍ
Rate this item
(0 votes)

 የፌስቲቫሉ ዓይነት - 13ኛው የብሔር ብሔረሰብ በዓል በአዲስ አበባ መከበሩን ምክንያት በማድረግ፣ የሚካሄድ ፌስቲቫልና ኤግዚቢሽን፡፡ ዝግጅቱ የሚያካትተው - ባህላዊ ዕደ ጥበባትና አልባሳት እንዲሁም ሥዕሎችን የሚያሳይ ኤግዚቢሽን፣ ባህላዊ ሙዚቃና ውዝዋዜን የሚያካትት ፌስቲቫል፣ ደራሲያን መጻህፍቶቻቸውን የሚሸጡበትና ለአድናቂዎቻቸው የሚፈርሙበት መድረክ እና ሌሎችም
አዘጋጅ - ዱም ኢንተርናሽናል ኮንሰልቲንግ፣ ከላፍቶ ሞልና ከአዲስ አበባ ባህልና ቱሪዝም ጋር በመተባበር ቦታ - ላፍቶ ሞል አዳራሽ
ፌስቲቫሉ የሚካሄድበት ጊዜ - ከህዳር 20 እስከ 30፣ 2011 ዓ.ም

Read 4040 times