ጥበብ

Rate this item
(3 votes)
 የአማርኛ ስነ-ጽሑፍን በቅርቡ የተቀላቀለ የአጻጻፍ ይት ባህሉ የሚመስጠኝ አንድ ደራሲ አለ፡፡ በብዕር ስሙ ኦታምፑል ቶይ ባላል፡፡ ‹የሲሳዬ ልጆች፣ ኬክሮስና ኬንትሮስ› የተሰኘ መጽሐፉን ሳነብ፣ ገጽ 104 ላይ በገፀ ባህሪያቱ ምልልስ አማካኝነት የሚደንቅ ሐሳብ አስፍሮ አየሁ፡፡ እንዲህ ይነበባል፡፡-‹‹የቻይናውያን ውርደት ኮንፊሸስና ላኦዙን፣ የራሺያውያን…
Rate this item
(3 votes)
 በእዮብ ምሕረተአብ ስለተጻፈው “ቼ በለው” የተሰኘ መጽሐፍ በሰፊው ከማተቴ በፊት በመጀመሪያ ጠቅለል ያለ ዳሰሳ፣ በወፍ በረር ልሂድበትና ከዚያ ሁለት ዋና ዋና ነጥቦችን አነሳለሁ። በኋላ ላይ የማነሳቸው ሁለት ሀሳቦች ዛይትጋይስት እና ቢጫ ናቸው፡፡ (ቀብድ ያዙልኝ)፡፡ ቼ በለው የሚጀምረው በምክር ነው፡፡ እንደ…
Monday, 18 September 2017 10:35

በሀሳብ መንገድ ላይ

Written by
Rate this item
(0 votes)
“አምላኬ ከጓደኞቼ ጠብቀኝ፣ ጠላቶቼን ስለማውቃቸው እጠነቀቃለሁ” ከጥንቶቹ አማልክት አንዱ ኤሮስ ዐዋቂ፣ ደግ፣ ጎበዝና የሰው ልጆች ወዳጅ ነበር፡፡ በዚህ ባህርይውም ብዙ አማልክቶች ስለቀኑበት፣ ባንቀላፋበት ጊዜ በመብረቅ መቱት፡፡ በአደጋውም ግማሽ ኃይሉን አጣ፡፡ ኤሮስ የዐቅሙን መቀነስ እንዳወቀ፣ ለሚገዛው ህዝብ በነፍስ ወከፍ ‘ሚፈልገውን ለመስጠት…
Rate this item
(0 votes)
 ደራሲ፡-ተሾመ ብርሃኑ ከማል የታተመው፡-2009 አሳታሚው፡- በግል የገጹ ብዛት፡- 200 የኢትዮጵያና የኤርትራ ጉዳይ እጅግ ወቅታዊ አጀንዳ ነው፡፡ ሊተዉ ከማይችሉ (unavoidable) ርዕሰ ጉዳዮች አንዱና ዋነኛውም ይመስለኛል፡፡ ይህ ጉዳይ የታሪክ፣ የፖለቲካ፣ የኢኮኖሚ፣ የማህበራዊ፣ ---ወዘተ ብቻ ሳይሆን የሰው ልጅ ሂደት ማሳያም ጭምር ነው፡፡ ከዚህ…
Rate this item
(0 votes)
“ለውጭ አገር ህክምና 2 ሚ. ብር ያስፈልጋታል” “አሁንም ከተጋገዝን ልናድናት እንችላለን” ወዳጆቿ በአጫጭር ልቦለዶች እንዲሁም በሬዲዮና በቴሌቪዥን ድራማዎች ደራሲነቷ የምትታወቀው ሰዓዳ መሀመድ፤ በጤናዋ ላይ በደረሰው እክል አስቸኳይ እርዳታ ያስፈልጋታል ተባለ፡፡ ደራሲዋ በአሁኑ ወቅት ሁለቱም ኩላሊቶቿ ከጥቅም ውጭ በመሆናቸው ዲያሊስስ እያደረገች…
Rate this item
(0 votes)
ቴዲ አፍሮና አምለሰት ሙጬ በተለያየ ዘርፍ በእጬዎች ውስጥ ተካትተዋል የ7ኛው ዙር የለዛ አድማጮች የአመቱ ምርጥ የኪነ-ጥበብ ሥራዎች ሽልማት ለመጨረሻው ዙር ያለፉ እጩዎች ይፋ ሆነዋል፡፡ በዘጠኝ ዘርፎች ጥቅምት 2 ቀን 2010 በሂልተን ሆቴል የሚካሄደው ይህ የሽልማት ስነ ስርዓት በENN ቴሌቪዥን በቀጥታ…
Page 1 of 148