ጥበብ

Saturday, 20 April 2019 15:02

የግጥም ጥግ

Written by
Rate this item
(1 Vote)
 ሆስዕና-1 (ያህያ ስንከላ) ይሄ ቡላ አህያ . . . የተሰነከለው፣ የፊት የግራ እግሩ ከኃለኛው ጋራ በጠፍር የታሰረው፣ ነጂ ፣ጫኝ፣አለቃው፣ ለኛ ንደነገረን . . . ‹ ያህያ ያልሆነ › ሃሣብ ስላለው ነው ፡፡ . . . // . . . ነጂው…
Rate this item
(2 votes)
“…አሁን እኔ እንደዚያ ነኝ፡፡ ድሮ ሁሉን የጨበጥኩት የመሰለኝ ወቅት ነበር፡፡ ደስተኛ ህይወት ነበረኝ፡፡ ከተራራው ማዶ የሚጨስ ጭስ እኛ መንደር የሚደርስ አይመስለኝም ነበር፡፡ በመንደራችን አደባባይ የተሰቀሉ የሌላ ጎሳ አባላት ሰቆቃ እንደ ራሳችን አልሰማ ብሎን በማዘን ብቻ አልፈን ነበር፡፡ ጥላቻና ዘረኝነት ግን…
Saturday, 20 April 2019 14:58

በሀሳብ መንገድ ላይ

Written by
Rate this item
(2 votes)
“የእውነተኛ እምነት መሰረት ራስን ማሸነፍ ነው” ጋዜጦች ያስጮሁት የከተማው ወሬ ስለነበር ፍ/ቤቱ ተጨናንቋል፡፡ ዳኛው ለሁለተኛ ጊዜ ጠየቁ፡- “ለባለቤትህ ታማኝ ነህ አይደለም?ተከሳሽ፡- “ነኝ”የተከሳሿ ሚስት፡- “ውሸቱን ነው” አለች ጣልቃ ገብታ፡፡ ዳኛ፡- “አንቺን አይደለም የጠየኩት” ካሉ በኋላ የቆንጆ ሴት ምስል ያለበት ጉርድ ፎቶግራፍ…
Rate this item
(1 Vote)
 ክፍል-፲፰ ‹‹ያገሬ ሰው ሥርዓት ያዝ ብለው ተጣላኝ!!›› በክፍል-17 ፅሁፌ ላይ የአፄ ቴዎድሮስ የዘመናዊነት ፕሮጀክት በሀገሪቱ ከተንሰራፋው የብህትውና ባህል ጋር በተቃርኖ የቆመ መሆኑንና ንጉሱ በዘመናዊነትና በነባሩ የሀገራችን ትምህርት መካከል ያለውን መስተጋብር በተመለከተ የነበራቸው አመለካከት ከእሳቸው በኋላ የመጡ ነገስታትና መሪዎች ላይ ከፍተኛ…
Rate this item
(0 votes)
ንጉሥ አሶካ፤ ታላቅ ወታደር ነበረ፡፡ እልፍ አዕላፍ ሠራዊት ያንበረከከ፡፡ ዛሬ ገድሉን እምንዘክረው ግን ስለ አይበገሬ ጦረኝነቱ ብለን አይደለም፡፡ ይልቅስ አሶካ ታላቅና እጅግ መልካም ሰው ስለመሆኑ እንጂ፡፡ምክንያቱስ - ‹‹ውጊያ በቃኝ!›› ብሎ ጦርነትን እርግፍ አድርጎ በመተዉ ነው፡፡ ታሪኩ እንዲህ ነበር . .…
Rate this item
(3 votes)
…ግብሩን ሳያበቃ እንደዛገ ቢላ ሳይለብስ ጥቀርሻማህፀኑ ሳይነጥፍ፣ ባድማ ሳይበለት የፈጠራው እርሻሳይጐራበተው ምክነት እርግማኔተስፋው ሳይጨነግፍ ይሙት ባለቅኔ፡፡ተፈሪ አለሙ (የካፊያዎች)ይህ የመግቢያ ግጥም የሚወስደኝ ወደ ሰዓሊና ገጣሚ ገብረክርስቶስ ደስታ ነው፡፡ ገብረክርስቶስ በኢትዮጵያ ኪነጥበብ ውስጥ ጉልህ ሚና ያለው፣ በሥራዎቹና የሥራውና የትሩፋቱ አሻራ በነካቸው ዘንድ…
Page 1 of 179