ጥበብ

Rate this item
(1 Vote)
“የመጣሽበት ዓላማ ሲገለጥልሽ ብዙ በጎ ነገሮችን ታስቢያለሽ” • ለጥምቀት በጎንደር የሚቀርብ የሦስት ቀን ኮንሰርት ለማቅረብ አቅዳለች • ከታዋቂ ኤርትራዊት ዘፋኝ ጋር ለማቀንቀን በዝግጅት ላይ ናት • በቴልአቪቭ የባህልና የንግድ ኤክስፖ እያዘጋጀች ነው ለረዥም ጊዜያት ከመድረክ ጠፍታ የከረመችው ዝነኛዋ ድምጻዊት ቻቺ…
Saturday, 20 October 2018 14:11

በሀሳብ መንገድ ላይ

Written by
Rate this item
(0 votes)
“ሰው ማጣት የአገርን አንገት ያስደፋል፣ ያሳፍራል” “የሚሰማኝን መናገር መብቴ ነው” (my trade is to say what I think) ይለናል ቮልቴር፡፡ ከ150 ዓመታት በኋላ ደግሞ ፍሬዴሪክ ኒች … “የማይነገር ዕውነት መርዝ ነው፡፡ የልብህን ተናግረህ የፈለገው ይምጣ (un uttered truth can be…
Rate this item
(2 votes)
 በቅርቡ “የትውልድ አደራ” በሚል ርእስ በልዑል ራስ መንገሻ ሥዩም ተደርሶ በኢትዮጵያ አካዳሚ ፕሬስ የታተመ መጽሐፍ አየሁ፡፡ ስማቸውን ሳይ ልኡልን ያየሁባቸው አጋጣሚዎች ትዝ አሉኝ፡፡ ልዑል ራስ መንገሻ እኔን አያውቁኝም፤ እኔ ለመጀመሪያ ጊዜ ያየኋቸው በስራ አጋጣሚ በ1949 ዓ.ም የሲዳሞ ጠቅላይ ገዢ በነበሩበት…
Rate this item
(1 Vote)
· ዳንኤል ክብረት በሥነ ፅሑፍ፣ ጌጡ ተመስገን በፈጣንና ወቅታዊ መረጃ ዘርፎች አሸንፈዋል· ባህርዳር ዩኒቨርሲቲ ለ5 አሸናፊዎች የሁለተኛ ዲግሪ ነፃ የትምህርት እድል ሰጥቷቸዋል በዘመራ መልቲ ሚዲያና በሰለሞኒክ ኢንተርቴይንመንት፣ በየዓመቱ የሚዘጋጀውና ማህበራዊ ሚዲያን ለበጎ ተግባር የሚጠቀሙ ግለሰቦችንና ድርጅቶችን አወዳድሮ የሚሸልመው ሁለተኛው ጣና…
Rate this item
(1 Vote)
“በታሪካችን፤ በሙዚቃ እንጂ በፊልምና በቲያትር የተቀሰቀሰ አብዮት የለም” · “ፊልሞች ሳንሱር የሚደረጉት በአዲስ አበባ ባህልና ቱሪዝም ቢሮ ብቻ ነበር” “እሾሃማ ፍቅር” የተሰኘ ፊልሙን በ1994 ዓ.ም ፅፎ በማዘጋጀት ነበር የፊልም ኢንዱስትሪውን የተቀላቀለው፡፡ በመቀጠልም “ላገባ ነው” የሚል ወደ ኮሜዲ ዘውግ የተጠጋና በርካቶች…
Sunday, 14 October 2018 00:00

በሀሳብ መንገድ ላይ

Written by
Rate this item
(1 Vote)
“የሃሳብ ድህነት፣ የተፈጥሮን ምስጢር ያለመረዳት ነው” ሰውየው የትራፊክ መብራት አስቁሞት ሲጠባበቅ፣ ረሃብ ሊጥለው የደረሰ የሚመስል ሰው በመስኮቱ በኩል ተጠግቶ፤ “ጋሼ እርቦኛል” አለው፡፡ “የአርብ ቀን ዕድልህ ነው፣ ዕጣ ፈንታህ፤ በእግዜር ስራ ጣልቃ አልገባም” አለው፡፡ሌላ ቡቱቷም መጣ፡፡ “ጋሼ፤ አሮጌ ልብስ ካለዎት ጣሉልኝ”…
Page 11 of 179