ጥበብ

Rate this item
(2 votes)
- ከእውነት ጋር በመጣላት የሚነሳ! “የትምህርትና ሥልጠና ችግሮቻችን እና የመፍትሔ አቅጣጫዎች” በሚል ርዕስ፣ በትምህርት ሚኒስቴር የተዘጋጀው ሰነድ፣ በአንድ በኩል እጅግ ከፍተኛ ሰነድ እንደሆነ አያጠራጥርም። ምክንያቱም፣ ለሚቀጥሉት 20 ዓመታት የአገሪቱን ትምህርት የሚመራ “ፍኖተካርታ” ይሆናል ተብሎ የተዘጋጀ ነው።በሌላ በኩል ግን፣ እጅግ የወረደ…
Rate this item
(5 votes)
 ጁሊየስ ቄሳር ጠንካራና ደፋር መሪ ነበር፡፡ አንዳንዶች በቆራጥነቱ፣ በድል አድራጊነቱና በድፍረቱ ሲደሰቱበት ሌሎች ደግሞ በጠንካራ እርምጃዎቹ ይፈሩትና ይከፉበት ነበር፡፡ ጁሊየስ ቄሳር፤ ብሩተስ (Brutus) የተባለ ወዳጅ ነበረው፡፡ ብሩተስን ያምነው ነበር፤ ብሩተስን እንደ ጓደኛ ተቀብሎት ነበር የኖረው። የጁሊየስ ቄሳር ሌሎች ወዳጆች፣ ከፊት…
Saturday, 06 October 2018 10:34

በሀሳብ መንገድ ላይ

Written by
Rate this item
(0 votes)
“የእግርህን ሸፋፋነት በጫማዎችህ አታላክክ!!” ተመስገን “አፍንጫው ባይረዝም ግሩም ሃውልት ነበር!” … አለ ሰውየው፤ ሚካኤል አንጀሎ ሲሰራ የነበረውን ትልቅ የሰው ቅርጽ (statue) አንጋጦ እየተመለከተ፡፡ ቀራፂው፤ “እርግጠኛ ነህ?” ብሎ ጠየቀው፡፡ “በደንብ እንጂ!” በማለት አረጋገጠለት፡፡ አንጀሎ ከመሰላሉ ወረደ፡፡ ከሰውየው አጠገብ ቆሞ ስራውን አስተዋለና፤…
Rate this item
(0 votes)
• እነ አቶ መለስ ዜናዊን፣ በረከት ስምኦን፣ አዲሱ ለገሰን እንዴት ይገልጻቸዋል? • በ”ያ ትውልድ ፖለቲከኞች” ያልተለመደ ሚዛናዊነትና ቀናነት ይታይባቸዋል ሔነሪ ዴቪድ ቶሮው ልቡ ውስጥ በዋልደን ጫካ የተፀነሰው ሃሳብ፣ ቶልስቶይንና ጋንዲን ከዚያም ማርቲን ሉተር ኪንግን አነሁልሎ አልተቀበረም፤ ይልቅስ በአዳዲስ ልቦች በቅሎ…
Rate this item
(0 votes)
 መጣጥፍ ጠይም ጽጌረዳ ጎንፋ የት እንዳነበብኩት የማላስታውሰው የሁለት እንቁላሎች ታሪክ ነው (ቆየት ያለ “አዲስ አድማስ” ጋዜጣ ላይ ይመስለኛል)። እንቁላሎቹ የተለያየ ቦታ ቢጣሉም፣ ንፋስ ገፍቶ ገፍቶ አጠጋጋቸው። ወንድና ሴት ናቸው፡፡ (እንቁላል ፆታ አለው እንዴ?) ገና በቅርፊት እንዳሉ ወሬ ይጀምራሉ። “ድምፅሽ ያምራል”…
Rate this item
(1 Vote)
ሀገር ከተራበ ወገን ከተጠማ ሊጡ ኩፍ ብሎ ምጣዱ ካልሰማ ማገዶ አትጨርስ በዋዛ ፈዛዛ ይሄን ስበርና አዲስ ምጣድ ግዛ፡፡--- (“የወፍ ጐጆ ምህላ” የግጥም መድበል) ተወልዶ ያደገው በአዳማ ከተማ ነው፡፡ ለግጥምና ውዝዋዜ የተለየ ፍቅር ያለው ሲሆን በሥዕል ችሎታውም አይታማም፡፡ ከ80 በላይ ኬሮግራፊዎችንና…
Page 12 of 179