ነፃ አስተያየት
የተጨቋኝነት ብሶት የወለደው የራስ ተፈሪያዊነት ሃይማኖታዊ ንቅናቄና ዕንግዳ የአኗኗር ዘይቤ የተጠነሰሰው በ1930ዎቹ አካባቢ በጃማይካ ሲኾን የእምነቱ ተከታዮች “ጌታዬና አምላኬ” ብለው የሚያመልኩት ደግሞ ደርግ ንጉሣዊውን ሥርዓት በመቃወም ከዙፋናቸው ያወረዳቸውን፣ በሽምግልናቸው ለእሥር የዳረጋቸውን፣ ከሞቱ በኋላ አስከሬናቸው የት እንደተቀበረ ሳይታወቅ ቆይቶ ወታደራዊው አገዛዝ…
Read 112 times
Published in
ነፃ አስተያየት
ቁጥር 1. የህልውና አደጋዎች፤የብሔር ብሔረሰብ ፖለቲካን ጨምሮ፣” የማንነት ጥያቄ”፣ “የብዝሀንነት”ና ሌሎች የዘረኝነት ቅኝቶች…..ቁጥር 2 የህልውና አደጋዎች፣…የተቃወሰ የድህነት ኢኮኖሚ፣ የተናጋ የችጋር ኑሮ የወጣቶች (የተመራቂዎች) ስራ አጥነት፣ ኢንዱስትሪ፣ የኢንዱስትሪ፣ የትራንስፖርት እጦት፣ የመንግሰት ፕሮጀክቶች ብክነት ቁጥር 3 የህልውና አደጋስ የትኛው ነው? በኮምቦልቻ አቅጣጫ፣…
Read 2406 times
Published in
ነፃ አስተያየት
“በርካታ አባሎች ታስረውብኛል፤ ፅ/ቤቶችም ተዘግተውብኛል” የሚል ተደጋጋሚ አቤቱታ የሚያሰማው የኦሮሞ ፌደራሊስት ኮንግረስ፤ በዘንድሮ ምርጫ በመሳተፍና ባለመሳተፍ መሃል እየዋለለ ይገኛል፡፡ በዚህና ተያያዥ ጉዳዮች ላይ ም/ሊቀ መናብርቱ አቶ ሙላቱ ገመቹና አቶ ገብሩ ገ/ማሪያም እንዲሁም ዋና ፀሃፊው አቶ ጥሩነህ ገምታ፣ ባለፈው ረቡዕ ለተወሰኑ…
Read 8348 times
Published in
ነፃ አስተያየት
በእነዚህ ሰሞናት የቀድሞው የኢፌዲሪ ጠቅላይ ሚኒስትር የነበሩት አቶ ታምራት ላይኔ ለሚዲያ ፍጆታ በዋሉበት ርዕሰ ጉዳይ በበርካቶች ዘንድ መነጋገሪያ ሆነዋል። “ፖለቲካ በቃኝ” ብለው የነበሩት ሰው ዳግመኛ በፖለቲከኝነት ናፍቆት እየተፈተኑ መኾኑንም አሳብቆባቸዋል። ፈተናው ከሰው ደካማ ፍጡርነት አንጻር ብዙ ባያስደንቅም የተከተሉት የፖለቲካ መስመር…
Read 2714 times
Published in
ነፃ አስተያየት
“ተቃዋሚ ፓርቲ” እንደ አሸን ሲፈለፈል፣ ለገዢው ፓርቲ ከባድ ፈተና እንደሚጋርጥበት ባያከራክርም፤ ምቹ መንገድም ይሆንለታል። በአብዛኛው ግን፣ የተቃዋሚ ፓርቲ ብዛት፣ ለገዢው ፓርቲ የመከራ ብዛት ነው። እየተፈራረቁና እየተረባረቡ፣ የጎን ውጋት ይሆኑበታል። አንዱ ተቃዋሚ ፓርቲ ተዳክሞ ድምፁ ሲጠፋ፣ ወይም አደብ ሲገዛ፣ ሌሎች በእጥፍ…
Read 3130 times
Published in
ነፃ አስተያየት
የግብፅ ሕገ-መንግሥትና ድርድሩ የቀድሞው ጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ዜናዊ፣ የታላቁን የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ ግንባታ የመሠረት ድንጋይ ባስቀመጡበትና ግንባታው መጀመሩን ለኢትዮጵያ ሕዝብና ለዓለም በይፋ በገለጡበት ጊዜ ባደረጉት ንግግር፤ የታደልን ሕዝብ ብንሆን ኖሮ ግድቡን ሶስቱ አገሮች ማለትም ኢትዮጵያ ግብፅና ሱዳን በጋራ በሠራነው ነበር…
Read 1294 times
Published in
ነፃ አስተያየት