ህብረተሰብ

Saturday, 15 August 2015 15:51

ሆድ ከአገር ይሰፋል! (ወግ)

Written by
Rate this item
(1 Vote)
ሆድ ከሀገር ይሠፋል ይባላል፡፡ እንደ ምሳሌያዊ አነጋገር ነበር የማየው፡፡ ምሳሌ ሳይሆን የእውነት ሆድ ከሀገር መስፋቱን በአይኔ ተመለከትኩ፡፡ እናም አመንኩ። በጣም ጥጋብ ከማይችል ማህበረሰብ ነው የወጣሁት፡፡ በቀላሉ ከሚጠግብና በትእግስት ረሀቡን ከሚችል ህዝብ ነው የተገኘሁት፡፡ አንድ ኪሎ ሥጋ የሚጨርስ ሰው አላጋጠመኝም፡፡ “ለጉራ…
Rate this item
(3 votes)
በምዕራባውያን አገራት ታዳጊ ህፃናት የለየላቸው ነፍሰ ገዳዮች እየሆኑ ነው“አባቴና እንጀራ እናቴ ለኔ ምግብ፣ ልብስና ትምህርት ከመጨነቅ ይልቅ የሚረብሻቸው የራሳቸው ትንሽ ምቾት መውገርገር ነበር፡፡ የትምህርቱ ነገር አልሆነልኝም፡፡ ያለሁበትን ክፍል ደግሜ ወድቄያለሁ፡፡ ‘ለምን ወደቅህ?’ ብሎ የጠየቀኝ አልነበረም፡፡ ብዙ ጊዜ አባቴ ለምን እንደወለደኝ…
Rate this item
(13 votes)
 በፋሲል ጣሰው ታደሰ፤ ከዩኒቲ ዩኒቨርሲቲ ኢኮኖሚክስ ትምርት ክፍል 1. መግቢያ ይህ መጣጥፍ “ጳጉሜ ስድስት” ሥለየትኛው ዘመን መቁጠሪያ ነው የሚናገረው? በሚል ርዕስ በአቶ ሰሎሞን አበበ ቸኮል ተፅፎ ጥቅምት 23, 2006 ዓ.ም በአዲስ አድማሰ ህብረተሰብ አምድ ስር ለቀረበው ተቃውሞ ማፍረሻ የቀረበ ነው፡፡…
Rate this item
(3 votes)
“When there is ego I go” ትላለች አንዲት ገፀ - ባህርይ፤ ስያሜያቸውን ለማስታወስ ከሚያዳግቱኝ ብዙ የአሜሪካ ስሪት ፊልሞች በአንዱ ላይ፡፡ ከዚህች አረፍተ ነገር ውጭ ሌላው የፊልሙ ጭብጥ ትዝ እንዲለኝ ስለማልሻ ትዝ አላለኝም፡፡ “ego” የሚለውን ቃል በአማርኛ ተመጣጣኝ ፍቺ አላገኘሁለትም፡፡ ምናልባትም…
Rate this item
(12 votes)
ምንም ነገር የማይሞቀው ምንም ነገር የማይበርደው ሰው መሆን አማረኝ፡፡ ወሬ የሙቀት እና የቅዝቃዜ ምንጭ የሆነበት ማህበረሰብ ውስጥ ሆኜ በሰው ሰራሽ አደጋ እየተጠቃሁ በመቸገሬ ምክንያት ነው፡፡ በወሬ በኩል የፌስ ቡክ ማህበረሰብን የሚያክል የለም፡፡ በወሬ የተገነባ ማህበረሰብ በወሬ ይፈርሳል፡፡ ፌስ ቡክ መተዳደሪያ…
Rate this item
(9 votes)
በእስልምና ውስጥ በከፍተኛ ድምቀት የሚከበሩ ሁለት ኢዶች (በአሎች) አሉ፡፡ የመጀመሪያው የረመዳን ፆምን ማብቃት የሚያበስረው ኢድ - አልፈጥር ሲሆን፣ ሁለተኛው ደሞ ከሁለት ወራት በኋላ የሐጂ ስነ - ስርዓትን ተከትሎ የሚመጣው ኢድ - አልአድሓ (የእርድ በዓል ነው፡፡ ረመዳን ተጠናቆ የምናከብረው በዓል ኢድ…