ንግድና ኢኮኖሚ

Rate this item
(3 votes)
ለመቀሌ የመጀመሪያ የሆነው ትልቅ ሪዞርት ተመርቋል የተወለዱት በመቀሌ ከተማ ነው፡፡ ህፃን ሳሉ በቤተሰብ የስራ ዝውውር ምክንያት በማይጨው መኖር በመጀመራቸው፣ እዚያው እስከ 8ኛ ክፍል ትምህርታቸውን ተከታትለዋል፡፡ ከ9ኛ እስከ 12ኛ ክፍል ደግሞ ወደ መቀሌ ተመልሰው፣ በአፄ ዮሐንስ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ተምረዋል፡፡…
Rate this item
(1 Vote)
 ካፒታሉን ወደ 80 ሚ.ብር በማሳደግ ሥራ ሊጀምር ነው በ8.5 ሚሊዮን ብር ካፒታል የተቋቋመው “ጳጉሜን” አስጎብኚና የጉዞ ወኪል አክሲዮን ማህበር፤ በኢትዮጵያ አዳዲስ የመስህብ ስፍራዎችን በማስጠናትና በመለየት ወደ ቱሪስት መዳረሻነት ለመቀየር እየሰራ መሆኑን ገለፀ፡፡በአሁን ወቅት ካፒታሉን ወደ 80 ሚሊዮን ብር በማሳደግና አስፈላጊ…
Rate this item
(1 Vote)
 በታፍ ቢቢ ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበር፣ በ300 ሚ ብር የተገነባውን ባለ 4 ኮከብ ሆቴል፣ አለማቀፉ ሂልተን ወርልድ ዋይድ ሊያስተዳድረው ነው፡፡የታፍ ቢቢ ቢዝነስ መስራችና የቀድሞው የእግር ኳስ ፌዴሬሽን ተቀዳሚ ምክትል ፕሬዚዳንት አቶ ተካ አስፋው እንደገለፁት፤ ሆቴላቸው በዓለም አቀፉ ሂልተን የተመረጠው በሶስት…
Rate this item
(3 votes)
• 400 የብሪጅስቶን ጎማ የገዛ፣ ታይላንድን ለ1ሳምንት በነጻ ይጎበኛል • 1ሺ ጎማ ለሚገዙ፣ የ160ሺ ብር ቅናሽ ይደረግላቸዋል በኢትዮጵያ የታዋቂው ብሪጅስቶን ጎማ ብቸኛ አከፋፋይ ካቤ ኃ. የተ. የግል ማህበር፣ “ባንዳግ” የተሰኘ አዲስ አገልግሎት መስጠት መጀመሩን አስታወቀ፡፡ ከጃፓኑ ብሪጅስቶን አለም አቀፍ ኩባንያ…
Rate this item
(1 Vote)
በመጪው አመት ሁለት የኢታኖል ፋብሪካዎች ግንባታ እንደሚጀመር ከኢትዮጵያ የማዕድን፣ ነዳጅና ባዮፊውል ኮርፖሬሽን የተገኘ መረጃ አመለከተ፡፡ 1.4 ሚሊዮን ብር በሆነ ወጪ ይገነባሉ የተባሉት እነዚህ ፋብሪካዎች፤ ከስኳር ምርት በሚገኘው ሞላሰስ በተሰኘ ተረፈ ምርት ኢታኖልን በማምረት፣ ከነዳጅ ጋር ተቀይጦ ጥቅም ላይ እንዲውል ያደርጋሉ…
Rate this item
(4 votes)
ኢንተርኮንትኔንታል አዲስ ሆቴል ያስገነባውና በምሥራቅ አፍሪካ የመጀመሪያው እንደሆነ የተነገረለት 360 ድግሪ የሚሽከረከረው ሬስቶራንት ሰሞኑን አገልግሎት መስጠት ጀመረ፡፡ሆቴሉ በቅርቡ ግንባታውን አጠናቆ አገልግሎት ላይ ያዋለው አዲሱ ሬስቶራንት፣ 360 ድግሪ እየተሽከረከረ ደንበኞች የከተማዋን ዙሪያ እየቃኙ እንዲዝናኑ ለማድረግ ያስችላል ተብሏል፡፡ ሆቴሉ ከትናንት በስቲያ 11ኛ…
Page 12 of 64