ንግድና ኢኮኖሚ

Rate this item
(0 votes)
 • 80 በመቶ ተጠናቋል ቀሪው 2.3 ሚሊዮን ብር ይፈጃል • በ8ሰዓት እስከ 3ሺ ካሬ ሜትር እንቦጭ ያጭዳል • ጣናን ለመታደግ 7 ተመሳሳይ ጀልባዎች ያስፈልጋሉ በጣና ሀይቅ ላይ የተከሰተውን የእንቦጭ አረም በማጨድ የሚያስወግድ ልዩ ጀልባ በኢትዮጵያዊው የቴክኖሎጂ ባለሙያ አቶ መንግስቱ አስፋው…
Rate this item
(0 votes)
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከአፍሪካ ቀዳሚ የሚያደርገውን ቦይንግ 787-9 ድሪም ላይነር አውሮፕላን ትናንት (አርብ) ከቦይንግ ኩባንያ ተረክቦ፣ ወደ ሀገር ውስጥ ያስገባ ሲሆን የዚህ ዘመናዊ አውሮፕላን ባለቤት በመሆን በአለም ከጃፓን ቀጥሎ ኢትዮጵያ ሁለተኛዋ መሆኗ ታውቋል፡፡ ቦይንግ 787-9 ድሪም ላይነር አውሮፕላን አለም ላይ…
Rate this item
(1 Vote)
የተባበሩት መንግሥታትን የተመሠረተበት 72ኛ ዓመት በዓል ከትናንት በስቲያ በኢሲኤ የተከበረ ሲሆን የተለያየ አገር ኤምባሲዎች፣ ባህላዊ ምግቦቻቸውንና ባህላዊ አልባሳታቸውን እንዳቀረቡ ተገለጸ፡፡ ኢትዮጵያን ጨምሮ በአዲስ አበባ ነዋሪ የሆኑ 20 ኤምባሲዎች የየአገሮቻቸውን ባህላዊ ምግብ ባቀረቡበትና ባህላዊ አለባበሳቸውን ባሳዩበት ዝግጅት፤ የኢራን ኤምባሲ ያቀረባቸው ባህላዊ…
Rate this item
(0 votes)
ለቀጣዩ 5 ዓመታት ለሚሰሩ የልማትና ትብብር ስራዎች 1.5 ቢ ዮሮ ተመድቧል አውሮፓ ህብረት ለመጪው አራት ዓመታት ህብረቱን ወክሎ የሚሰራ አዲስ አምባሳደር ሾመ፡፡ ላለፉት 40 ዓመታት የዘለቀውን የአውሮፓ ህብረት፣ የኢትዮጵያን የልማትና የትብብር ስራ አጠናክሮ ለመቀጠል አምስት ዓመታት 1.5 ቢሊዮን ዮሮ መመደቡም…
Rate this item
(2 votes)
 ኢትዮጵያ የቡና መገኛነቷን ብቻ ሳይሆን ተያያዥ እሴቶች ባለቤት እንደሆነችና ከቡና ምርቷ ያልተናነሰ ገቢ የምታገኝበት የቡና አፈላል ሥነ-ሥርዓት፤ “ኢትዮጵያን ኮፊ ዊክ ኤግዚቢሽን” በየካቲት ወር በሚሊኒየም አዳራሽ እንደሚያካሂድ “ግሪን ፓዝ ኢቨንትስ” አስታወቀ፡፡ የድርጅቱ ዳይሬክተር ወይዘሪት ቤዛዊት ጠንክርና የሥራ ባልደረቦቻቸው ባለፈው ረቡዕ በሒልተን…
Rate this item
(4 votes)
 የብርን የመግዛት አቅም የማዳከም ውሳኔ በሀገራችን አንዳንድ ምሁራንና በመንግሥት ባለሥልጣናት ዘንድ በጉልህ ከሚታዩ፣ ከሚተቹና ብዙም መሻሻል ከማይስተዋልባቸው ነገሮች መካከል አንዱና ዋነኛው፤ የተማሩትን ወይም በመረጃ የሰሙትን የሠለጠኑ ሀገራት ዕውቀቶችና ሕጎች፣ ያለምንም ማስተካከያ እንደ ወረዱ የመገልበጥና በሀገር ላይ የመተግበሩ ጉዳይ ነው። ለምን…
Page 10 of 64