ከአለም ዙሪያ

Rate this item
(1 Vote)
የተጠቃሚዎቹ ቁጥር ከ2.32 ቢሊዮን በላይ ደርሷል ከ35 ሺህ በላይ ቋሚ ሰራተኞች አሉት እ.ኤ.አ በ2004 በሃርቫርድ ዩኒቨርሲቲ የተማሪዎች ማደሪያ ክፍል ውስጥ በማርክ ዙከርበርግ የተጠነሰሰውና በተማሪዎች መካከል ትስስር ለመፍጠር ታስቦ እንደዋዛ የተጀመረው የአለማችን ቁጥር አንድ ማህበራዊ ድረ-ገጽ የሆነው ፌስቡክ የተመሰረተበትን 15ኛ አመት…
Rate this item
(4 votes)
በሱዳን መንግስት ላይ የተቀሰቀሰው ተቃውሞ ተባብሶ የቀጠለ ሲሆን በዩኒቨርሲቲ ኦፍ ካርቱም የሚያስተምሩ 300 ፕሮፌሰሮችና ከ200 በላይ የዩኒቨርሲቲው መምህራንና ሰራተኞች ባለፈው ረቡዕ ባደረጉት ተቃውሞ፤ ፕሬዚዳንት ኦማር አልበሽር በአፋጣኝ ስልጣን እንዲለቁ መጠየቃቸውን አጃንስ ፍራንስ ፕሬስ ዘግቧል፡፡በአገሪቱ አንጋፋው እንደሆነ በሚነገርለት የካርቱም ዩኒቨርሲቲ ቅጽር…
Rate this item
(0 votes)
ባለፈው የፈረንጆች አመት 2018፣ የሜዲትራንያን ባህርን አቋርጠው ወደተለያዩ የአውሮፓ አገራት ለመግባት ጉዞ ከሚያደርጉ ስደተኞች መካከል በየቀኑ በአማካይ ስድስቱ ለሞት እንደተዳረጉ የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ባወጣው ሪፖርት አስታውቋል፡፡የተባበሩት መንግስታት ድርጅት የስደተኞች ከፍተኛ ኮሚሽን እንዳለው፣ በ2018 ብቻ 2 ሺህ 275 የተለያዩ አገራት ስደተኞች…
Rate this item
(0 votes)
የኬንያው ፕሬዚዳንት ኡሁሩ ኬንያታ ስድስት አመት ሊሞላው የ3 ወራት እድሜ በቀረው የስልጣን ዘመናቸው በድምሩ ለ92 ጊዜያት ያህል ወደ ውጭ አገራት መጓዛቸው፣ በአገሪቱ ተቃዋሚዎች ዘንድ መተቸቱን ኦል አፍሪካን ኒውስ ዘግቧል፡፡በሚያዝያ 2013 ወደ ስልጣን የመጡት ኡሁሩ፤ በስልጣን ዘመናቸው ወደ ውጭ አገራት ካደረጓቸው…
Rate this item
(1 Vote)
ትራንስፓረንሲ ኢንተርናሽናል የተባለው አለማቀፍ ተቋም ሰሞኑን ይፋ ባደረገው የ2018 የዓለም አገራት የሙስና ሁኔታ አመላካች ሪፖርት፤ ሶማሊያ በአመቱ እጅግ የከፋው ሙስና የተፈጸመባት አገር መሆኗን ያስታወቀ ሲሆን ኢትዮጵያ በሙስና ከ180 የአለማችን አገራት 140ኛ ደረጃ ላይ ተቀምጣለች፡፡በ180 የአለማችን አገራትና አካባቢዎች ላይ የሰራውን ጥናት…
Rate this item
(0 votes)
 አፕል በአይፎን ዋጋ ላይ ቅናሽ ሊያደርግ እንደሚችል ተነግሯል ላለፉት ተከታታይ አመታት በአለማቀፉ የስማርት ፎን ገበያ ከፍተኛውን ድርሻ ይዞ የዘለቀው የደቡብ ኮርያው ሳምሰንግ፤ ያለፈውን የፈረንጆች አመት 2018 በቀዳሚነት ማጠናቀቁን ካናሊስ የተባለው የስማርት ፎን ገበያ የጥናት ተቋም አስታውቋል፡፡ካናሊስ ከሰሞኑ ይፋ ባደረገው ሪፖርት…
Page 10 of 109