ከአለም ዙሪያ

Rate this item
(0 votes)
ባለፈው የፈረንጆች አመት 2021 ብቻ በመላው አለም ከ40 ቢሊዮን በላይ የሚሆኑ የተቋማትና የግለሰቦች ሚስጥራዊ መረጃዎች በመንታፊዎች ተሰርቀው በተለያዩ መንገዶች ለህዝብ መሰራጨታቸው ተነግሯል፡፡ቴኔብል የተባለው የሳይበር ጥቃት መከላከያና ጥናት ተቋም ከሰሞኑ ይፋ ባደረገው መረጃ እንዳለው፣ በአመቱ በመላው አለም 1 ሺህ 825 የመረጃ…
Rate this item
(0 votes)
ዴንማርክ፣ ፊንላንድና ኒውዚላንድ እጅግ አነስተኛ ሙስና ያለባቸው አገራት ተብለዋል ባለፈው የፈረንጆች አመት 2021 ሙስና በአብዛኞቹ የአለማችን አገራት ተባብሶ መቀጠሉንና ከአለማችን አገራት መካከል እጅግ የከፋ ሙስና የታየባት ደቡብ ሱዳን መሆኗን አለማቀፉ ተቋም ትራንስፓረንሲ ኢንተርናሽናል አስታውቋል፡፡ተቋሙ በ180 የአለማችን አገራትና ግዛቶች ያደረገውን የሙስና…
Rate this item
(0 votes)
ላለፉት 10 ተከታታይ አመታት የአፍሪካ ቁጥር አንድ ቢሊየነርነቱን ስፍራ ሳያስነኩ የዘለቁት ናይጀሪያዊው ባለጸጋ አሊኮ ዳንጎቴ፣ ዘንድሮም ክብራቸውን ማስጠበቃቸውን ፎርብስ መጽሄት ይፋ አድርጓል፡፡ታዋቂው ፎርብስ መጽሄት ከቀናት በፊት ባወጣው የ2022 አፍሪካውያን ባለጸጎች ዝርዝር ውስጥ፣ ዳንጎቴ በ13.9 ቢሊዮን ዶላር የተጣራ ሃብት ነው 1ኛ…
Rate this item
(0 votes)
የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ የፈጠረው ቀውስ በአለማችን ተማሪዎች ላይ ከፍተኛ ጉዳት ማስከተሉንና በአሁኑ ወቅትም ትምህርት ቤቶች ሙሉ ለሙሉ ወይም በከፊል በመዘጋታቸው ሳቢያ በአለማችን ከ616 ሚሊዮን በላይ ተማሪዎች ከትምህርታቸው ተስተጓጉለው እንደሚገኙ ተመድ አስታውቋል፡፡የተባበሩት መንግስታት የህጻናት መርጃ ድርጅት ሰሞኑን ይፋ ባደረገው አለማቀፍ ሪፖርቱ…
Rate this item
(0 votes)
ከታሊባን ወዲህ በአፍጋኒስታን ግማሽ ሚ. ሰዎች ስራ አጥ ሆነዋል በአዲሱ የፈረንጆች አመት 2022 በመላው አለም የሚገኙ 207 ሚሊዮን ሰዎች ከስራ ገበታቸው በመፈናቀል ለስራ አጥነት ይዳረጋሉ ተብሎ እንደሚጠበቅ የተባበሩት መንግስታት የስራ ድርጅት ሰሞኑን ባወጣው ሪፖርት አስታውቋል፡፡በ2020 የፈረንጆች አመት ከኮሮና ቫይረስ ጋር…
Rate this item
(0 votes)
 በ30 አመታት ውስጥ ከአለማችን ህዝብ ሩቡ አፍሪካዊ ይሆናል ተባለ በሊቢያ ከ12 ሺህ በላይ የሚሆኑ የተለያዩ አገራት ስደተኞች በ27 እስር ቤቶች ውስጥ አስከፊ ህይወት እየገፉ እንደሚገኙ ተመድ ባወጣው መግለጫ አስታውቋል፡፡እስረኞቹ በአገሪቱ የተለያዩ አካባቢዎች ውስጥ በሚገኙ የመንግስትና የታጣቂዎች እስር ቤቶች የድብደባና የጥቃት…
Page 9 of 161