ኪነ-ጥበባዊ ዜና

Rate this item
(0 votes)
 “ብራና እና ወናፍ” እና የማያልቅ አዲስ ልብስ” በተሰኙ በ2008 እና 2010 ዓ.ም በታተሙ የግጥም መድበሎቹ የምናውቀው ገጣሚ በቃሉ ሙሉ ሶስተኛ ስራ የሆነው “እኔ እና ክርስቶስ” የተሰኘው የግጥም መድበል ሰሞኑን ለንባብ በቃ፡፡መድበሉ 41 ያህል ግጥሞችን በውስጡ የያዘ ሲሆን፣ ግጥሞቹ ስለ ሀገር…
Rate this item
(0 votes)
በደራሲና የቀድሞ ጦር አባል ዶ/ር ለማ በላይነህ የተደረሰው “ትናንት በንጉሱ አንደበት” የተሰኘው ልብ ወለድ መፅሀፍ ለአንባቢያን ቀርቧል፡፡በ314 ገፆች ተቀንብቦ በፋር ኢስት ትሬዲንግ ታትሞ ለንባብ የበቃው መፅሐፉ፤ ለሀገር ውስጥ አንባቢያን በ150 ብር ለውጭ ሃገር በ20 ዶላር ይሸጣል፡፡ ደራሲው ዶ/ር ለማ በላይነህ…
Rate this item
(0 votes)
በደራሲ አዳነ ከተማ ተገኝ የተፃፈውና በእውነተኛ ታሪክ ላይ የተመሰረተው “ያልተለበሰው ካባ” ልብ ወለድ መፅፍ ባለፈው እሁድ ጥር 2 ቀን 2013 ዓ.ም ከአፄ ሚኒሊክ መታሰቢያ ሙዚየም ጋር በአንኮበር ተመረቀ፡፡ ደራሲው ይህን መፅሀፍ ለመጻፍና ለንባብ ለማብቃት ከ30 ዓመታት በላይ በአዕምሯቸው ሲያብላሉት እንደነበር…
Rate this item
(0 votes)
በያሬድ ሀይሉ (ምኒልክ ዳግማዊ) አዘጋጅነት የተሰናዳውና ልጆችን አዝናኝና ማራኪ በሆነ መንገድ እንዲያስተምር ታስቦ የተዘጋጀው “እምዬ እና እቴጌ” የልጆች መፅሀፍ ለንባብ በቃ መፅሀፉ ከቀለምና ከግራፊክስ ዲዛይን አመራረጡ ጀምሮ የአፄ ምኒልክንና የእቴጌ ጣይቱን ታሪክ ቀለል ባለ አገላለፅ እየተረከ እንዲሁም ከታሪኩ ጋር የሁለቱን…
Rate this item
(0 votes)
በሰምና ወርቅ ሚዲያና ኢንተርቴይመንት በየወሩ የሚካሄደው የኪነ ጥበብ ምሽት የዚህ ወር መሰናዶ “የሀገሬ” ጥያቄ 2” በሚል ርዕስ ዛሬ ከቀኑ 10፡00 ጀምሮ በኢትዮጵያ ብሔራዊ ቴአትር እንደሚካሄድ የሰምና ወርቅ ሚዲያና ኢንተርቴይመንት ዋና ስራ አስኪያጅ ጋዜጠኛ ጌታቸው ዓለሙ ገለፀ፡፡ በዕለቱ ግጥም፣ ወግ፣ ዲስኩርና…
Rate this item
(1 Vote)
በታዳጊዋና ትንሿ ደራሲ ህሊና ወድነህ የተደረሰውና “አራቱ ጓደኛሞችና” ሌሎችም የተሰኘው የተረት መፅሐፍ ነገ ጥር 2 ቀን 2012 ዓ.ም በብሔራዊ ቤተ-መዛግብትና ቤተ-መፃሕፍት ኤጄንሲ አዳራሽ ይመረቃል።በዕለቱ በርካታ ኪነ-ጥበባዊ መሰናዶዎች የሚቀርቡ ሲሆን ከእነዚህም መካከል፣ በርካታ የልጆች መፅሐፍ በሳተመው ደራሲ ዳንኤል ነጋሽ አጭር የመፅሀፍ…
Page 1 of 276