ኪነ-ጥበባዊ ዜና

Rate this item
(0 votes)
 በዶ/ር ቸርነት ገ/ክርስቶስ የተፃፈውና ሀኪምንና ህክምናን ማህበረ ፖለቲካንና ሳይንስን ያጣመረው “ዲባቶ” የተሰኘ ልብ ወለድ መፅሐፉ ዛሬ ሳር ቤት አካባቢ በሚገኘው ኪንግስ ሆቴል ከቀኑ 9፡00 ጀምሮ እንደሚመረቅ የምርቃቱ አዘጋጅ ሰምና ወርቅ ሚዲያና ኢንተርቴይንመንት አስታወቀ፡፡በሥነስርዓቱ ላይ በመፅሐፉ ላይ ውይይት የሚደረግ ሲሆን የተለያዩ…
Rate this item
(1 Vote)
“ዝክረ ፍትህ” የተሰኘ የውይይት ፕሮግራም ዛሬ ከቀኑ 11፡00 ጀምሮ በብሔራዊ ቴአትር አዳራሽ እንደሚካሄድ “ልህቀት ኮሚዩኒኬሽን” አስታወቀ፡፡ ውይይቱ የሚካሄደው “ፍትህ” ጋዜጣ ከተዘጋ ከዓመታት በኋላ በመፅሄት መልክ ለገበያ መቅረቡን ምክንያት በማድረግ እንደሆነ ታውቋል፡፡ በውይይት ፕሮግራሙ ላይ “ወቅታዊው የፖለቲካ ሁኔታና የነፃው ፕሬስ ሚና”…
Rate this item
(0 votes)
 በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን በሰንበት ትምህርት ቤቶች ማደራጃ መምሪያ ማህበረ ቅዱሳን ያሳተማቸው አራት መንፈሳዊ መፅሐፍት፣ በማህበረ ቅዱሳን ህንፃ 3ኛ ፎቅ ላይ ህዳር 1 ቀን 2011 ዓ.ም ከቀኑ 8 ሰዓት እስከ 11 ሰዓት ይመረቃሉ፡፡ መጽሐፍቱ “ባህልና ክርስትያናዊ ትውፊት በኢትዮጵያ”፣ “ገድለ…
Rate this item
(4 votes)
በታዋቂው አሜሪካዊ ደራሲ ማርክ ትዌይን “The Man that Corrupted Hadleyburg” በሚል ርዕስ የተፃፈውና ተወዳጅነትን ያተረፈው መጽሐፍ፤ በተርጓሚ ሀይከል ሙባረክ “ከተሚቱን የሞሰናት ሰውዬ” በሚል ወደ አማርኛ ተመልሶ ለንባብ በቃ፡፡ በ74 ገፆች የተቀነበበው መጽሐፉ፤ በ75 ብር ለገበያ ቀርቧል፡፡
Rate this item
(2 votes)
 በወጣቱ ገጣሚ ኑሮዬ አያሌው (ሉሲ) የተፃፉ ከ80 በላይ ግጥሞችን የያዘው “ቀስትና ደጋን” የተሰኘ የግጥም መድበል ሰሞኑን ገበያ ላይ ዋለ፡፡ ግጥሞቹ፤ በማህበራዊ ፖለቲካዊና ስነ ልቦናዊ ጉዳዮች ዙሪያ ያጠነጥናሉ ተብሏል፡፡ በ95 ገፆች የተቀነበበው መጽሐፉ፤ በ54 ብር ለገበያ የቀረበ ሲሆን ገጣሚው ቀጣይ መጽሐፉን…
Rate this item
(0 votes)
በገጣሚ ዘካሪያስ ገ/ሚካኤል የተፃፉ 90 ያህል ግጥሞችን ያካተተው “እግዜርና ጥበቡ” የተሰኘ የግጥም መድበል ሰሞኑን ለንባብ በቃ፡፡ ገጣሚ ዘካሪያስ በግጥሞቹ ማህበራዊ፣ ፖለቲካዊና ፍልስፍና ነክ ሀሳቦችን ዳስሷል፡፡ መጽሐፉ በቅርቡ የተመረቀ ሲሆን በ90 ገፆች ተቀንብቦ፣ በ50 ብርና በ20 ዶላር ለገበያ ቀርቧል፡፡
Page 11 of 244