ኪነ-ጥበባዊ ዜና

Rate this item
(0 votes)
ፊልሞች በህገወጥ መንገድ እንዳይገለበጡና እንዳይሰረቁ የሚከላከል “የጥበብ ዋርድያ” የተሰኘ ሶፍትዌር መስራቱን የገለፀው ሴባስቶፖል ሲኒማ፤ ከሚቀጥለው ወር ጀምሮ ሥራ ላይ እንደሚውል ሰሞኑን አስታወቀ፡፡ ሶፍትዌሩ ፊልም ሰሪዎች ፊልም በሚያሳዩ ወቅት “ይሰረቅብኛል” ከሚል ስጋት ያድናቸዋል ተብሏል፡፡ ባለፈው ረቡዕ በሴባስቶፖል ሲኒማ መግለጫ የሰጡት ሶፍትዌሩን…
Rate this item
(0 votes)
ታዋቂ ራፕሮች ከተለያዩ ኩባንያዎች ጋር በሚሰሯቸው የስፖንሰርሺፕ ውሎች እና ማስታወቂያዎች ሃብታቸውን እያሳደጉ መሆናቸውን ሴለብሪቴኔትዎርዝ አስታወቀ፡፡ የራፕ ሙዚቃን መጫወት፤ ማሳተም እና የተለያዩ የሙዚቃ ዝግጅቶችን በማቅረብ የሚገኘው ገቢ እጅግ እያነሰ መምጣቱን ዘገባው አመልክቷል፡፡ ሴሌብሪቲ ኔትዎርዝ ከሙዚቃ ውጭ የእውቅ ራፕሮች ገቢ በጣም እያደገ…
Rate this item
(2 votes)
አንጋፋና ወጣት ከያንያን የግጥም፣ የቅንጭብ ትያትር፣ የወግና ሌሎች የኪነጥበብ ሥራዎቻቸውን በጃዝ ሙዚቃ ታጅበው የሚያቀርቡበት “ግጥም በጃዝ” ሃያ አንደኛ ዝግጅት የፊታችን ረቡዕ ከቀኑ 11፡30 ሰዓት እንደሚካሄድ አዘጋጆቹ ገለፁ፡፡ ባሁኑ ዝግጅት ዶ/ር በድሉ ዋቅጅራ፣ ሞገስ ሀብቱ፣ ምስራቅ ተረፈ፣ በረከት በላይነህ፣ ግሩም ዘነበ…
Rate this item
(0 votes)
ሚዩኒክ ሜይዴይ ኢትዮጵያ በሎሬት ፀጋዬ ገብረመድህን ታሪካዊ ተውኔቶች ላይ ነገ ከቀኑ 8 ሰዓት ጀምሮ አምስት ኪሎ በሚገኘው ብሄራዊ ቤተመዘክር ውይይት እንደሚያካሄድ አስታወቀ፡፡ ውይይቱን የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የትያትር ጥበባት መምህር ነብዬ ባዬ ይመሩታል ተብሎ ይጠበቃል፡፡
Rate this item
(0 votes)
ጀስቲን ቲምበርሌክ ከ4 ዓመታት በፊት ከላይቭ ኔሽን ጋር በተፈራረመው የኮንሰርት ውል አስገዳጅነት ወደ ሙዚቃ ስራው ሊመለስ መወሰኑን ቢዝነስ ኢንሳይደር ዘገበ፡፡ አርቲስቱ የሙዚቃ ስራውን ለተወሰነ ጊዜያት በማቆም በፊልም ትወና ለማተኮር የነበረውን ፍላጎት ሲገልፅ ቆይቷል፡፡ ከአራት አመት በፊት ላይቭ ኔሽን ከተባለው የኮንሰርት…
Rate this item
(0 votes)
አይረን ማን 3 ከወር በኋላ ይታያል በ2013 በመላው ዓለም ከሚታዩ የሆሊውድ ፊልሞች ከ1 ቢሊዮን ዶላር በላይ ማግኘት በተለይ ለአዲሶቹ ሊከብድ እንደሚችል ተመለከተ፡፡ በ3ዲ በድጋሚ በመሰራት ለእይታ የሚበቁ እና በተከታታይ ክፍል የሚሰሩ ፊልሞች ከ1 ቢሊዮን ዶላር በላይ ለመሰብሰብ ተስፋ አላቸው ተብሏል፡፡…