ኪነ-ጥበባዊ ዜና

Rate this item
(0 votes)
• የኮሎኔሉ ታሪክ - ከመጽሐፍ አዟሪነት እስከ የጦር አዛዥነትከአጼ ኃይለሥላሴ ዘመን አንስቶ በአራት መንግሥታት ውስጥ ያለፉትና ከመጻህፍት አዟሪነት እስከ ከፍተኛ የጦር አዛዥነት የደረሱት ኮሎኔል ፈቃደ ገብረየሱስ የጻፉት “የኔ መንገድ“ የተሰኘ ግለ-ታሪክ (ኦቶባዮግራፊ)፣ ዛሬ ከሰዓት በኋላ በግዮን ሆቴል ግሮቭ ጋርደን ተመርቋል፡፡በ653…
Rate this item
(0 votes)
 “ወጣ ፍቅር ወጣ” በተሰኘው የመጀመሪያ ነጠላ ዜማው በአጭር ጊዜ ውስጥ ተቀባይነትን ያገኘው ድምፃዊ፤ የግጥምና ዜማ ደራሲ ብስራት ሱራፊል አበበ ሁለተኛ ስራ የሆነው “ማለፊያ” አልበም ሀምሌ 14 ቀን 2015 ዓ.ም ለአድማጭ እንደሚቀርብ ተገለፀ፡፡ ይህንን የገለፀው በሙዚቃ ኢንዱስትሪው በስፋት የሚንቀሳቀሰውና የብዙ ሙዚቀኞችን…
Saturday, 01 July 2023 00:00

በብሔራዊ ትያትር 11 ሰዓት

Written by
Rate this item
(3 votes)
Saturday, 01 July 2023 00:00

“አንድ ለመለንገድ”

Written by
Rate this item
(0 votes)
ክፍል ሁለት የጥበብ መሰናዶ ዛሬ በሀገር ፍቅር ይካሄዳልበገጣሚ አስታውሰኝ ረጋሳና ጓደኞቹ የተሰናዳው “አንድ ለመንገድ” ክፍል ሁለት የኪነ-ጥበብ መሰናዶ ዛሬ ሰኔ 24 ቀን 2015 ዓ.ም ከቀኑ 11፡00 ጀምሮ በሀገር ፍቅር ቴአትር ይካሄዳል። በዕለቱ ግጥም ሙዚቃ የኮሜዲ ሥራና ሌሎችም ኪነ-ጥበባዊ መሰናዶዎች የሚቀርቡ…
Rate this item
(0 votes)
የጋዜጠኛ ታምሩ ከፈለኝ የመጀመሪያ ሥራ የሆነው “የሊስትሮው ማስታዎሻ” ልብ ወለድ መፅሐፍ የፊታችን ሰኞ ሰኔ 19 ቀን 2015 ከቀኑ 10፡00 ጀምሮ አራት ኪሎ ኢክላስ ህንፃ ላይ በሚገኘው ዋልያ መፃህፍት ቤት ይመረቃል። መፅሐፉ በዋናነት አንድ ጫማ በማስዋብ ስራ ላይ የሚተዳደር ሊስትሮን ህይወት…
Rate this item
(1 Vote)
 በዳንኤል ተፈራ ማሞ የተጻፈው “ከአቧሬ ካዛንቺስ እስከ ኮለምበስ ኦሃዮ“ የተሰኘ መጽሐፍ፣ የፊታችን ሰኞ ሰኔ 19፣ ከቀኑ 11 ሰዓት ላይ በሃገር ፍቅር ትንሹ አዳራሽ እንደሚመረቅ ተገለጸ፡፡ጸሃፊው፤ በስደት ህይወቱ ያሳለፋቸውን ውጣውረዶች፣ አስተማሪና አዝናኝ ገጠመኞች እንዲሁም በጀብዱ የተሞላ እውነተኛ ታሪኩን ነው ለአንባብያን ያበረከተው…
Page 8 of 316