ኪነ-ጥበባዊ ዜና

Saturday, 15 December 2018 15:51

የመፅሐፍ ምረቃ

Written by
Rate this item
(0 votes)
የመፅሐፉ ርዕስ - ከሱስና ከሱሰኝነት የመንፃትጥበብ ቁጥር 2ደራሲ - ዶ/ር ጃራ ሰማየመፅሐፉ ይዘት- በአማርኛና በኦሮምኛ ቋንቋ የቀረበ ሆኖ ሰዎች ከሱሰኝነት የሚላቀቁበትን መንገድ የሚያመላክትየምርቃት ቦታና ቀን - ዛሬ ከቀኑ 8፡00 ጀምሮበብሔራዊ ቤተ መፃሕፍትና ቤተ - መዛግብት ኤጀንሲ አዳራሽየመፅሐፉ የገፅ ብዛትና ዋጋ…
Monday, 10 December 2018 00:00

አዲስ የግጥም መፅሐፍ

Written by
Rate this item
(2 votes)
የመፅሐፉ ርዕስ - “ማር የነካት ጣት” ገጣሚ - ኃያል የበዩ ልጅ የመፅሐፉ አይነት - የግጥም መድበል የግጥሞቹ ዓይነት - በማህበራዊ፣ በፍቅር፣ በፖለቲካና በፍልስፍና ዙሪያ የሚያጠነጥኑ ከ50 በላይ ግጥሞች የገፅ ብዛትና ዋጋ - 90 ገፆች እና 50 ብር ከ70 ሳንቲም የመሸጫ…
Monday, 10 December 2018 00:00

የመፅሐፍ ውይይት

Written by
Rate this item
(0 votes)
ለውይይት የሚቀርበው መፅሐፍ - “የትውልድ አደራ” - የመፅሐፉ ደራሲ - ራስ ልዑል መንገሻ ስዩም የመፅሐፉ ዓይነት - የራሳቸው የልጅነት የእድገትና የስራ ተሞክሮ ያሰፈሩበት (አውቶ ባዮግራፊ)ለውይይቱ የመነሻ ሀሳብ የሚያቀርቡት - ዶ/ር ዳኛቸው አሰፋ የውይይቱ አዘጋጆች - ጎተ ኢንስቲትዮት፣ ብሔራዊ ቤተ መፃህፍት፣…
Monday, 10 December 2018 00:00

አዲስ መፅሐፍ

Written by
Rate this item
(0 votes)
የመፅሐፉ ርዕስ - የአሽከርካሪዎች መማሪያ ደራሲ - ደበበ ጤናው የመፅሐፉ አይነት - አዲሱ ሥርዓተ ትምህርት የስልጠናና የፈተና ሥርዓት መሰረት ለሁሉም የአሽከርካሪች ብቃት ማረጋገጫ (መንጃ ፈቃድ) ምድቦች የተዘጋጀ አሳታሚ - በኢትዮጵያ የመጀመሪያ የሆነው “ሴፍቲ የአሽከርካሪዎች ማሰልጠኛ ተቋም” የገፅ ብዛትና ዋጋ -…
Rate this item
(2 votes)
መጽሐፉ ርዕስ - ሔማታን ደራሲው - ሕሊና ዘውግ - ረጅም ልቦለድየገፅ ብዛትና ዋጋ - 271 ገፆች - 130 ብር 30 ዶላር
Monday, 03 December 2018 00:00

የኪነ ጥበብ ምሽት

Written by
Rate this item
(0 votes)
አዘጋጆች- ጦቢያ ግጥም በጃዝ እና የተባበሩትመንግስታት የሴቶች ዘርፍ (UN WOMEN)ዝግጅት - ዝግጅት ግጥሞች፤ ወጎች፣ ዲስኩሮች፣ሙዚቃ፣ የዳንስ ትርኢትና ሌሎችም የዝግጅቱ መሪቃል ….. “Hear Metoo”ቀንና ቦታ - ህዳር 26 - በብሔራዊ ቴአትር - ከቀኑ11፡00 ጀምሮየመግቢያ ዋጋ -በነፃ ተሳታፊዎች- ድምፃዊት ፀደንያ ገብረማርቆስ፣ደራሲ ህይወት…
Page 9 of 244