ኪነ-ጥበባዊ ዜና

Rate this item
(0 votes)
በቢዝነስና ኪነ ጥበብ ዘርፎች ሥልጠናዎችን እየሰጠ የሚገኘው “ልቀት ቢዝነስ እና አርት ኮሌጅ” ሁኔታዎች ሳይመቻቹላቸውና መክፈል ሳይችሉ ቀርቶ ወደ ኪነ ጥበብ ሙያ ለገቡ አርቲስቶች ነፃ የትምህርት ዕድል ሊሰጥ ነው፡፡ ኮሌጁ ከጊዜ ወደ ጊዜ ራሱን በማሳደግና አቅሙን በመገንባት፣ ወደ ዩኒቨርሲቲ የማደግ ራዕይ…
Rate this item
(0 votes)
ምስክር ጌታነው ሚዲያና ፕሮሞሽን “ይህቺ ናት ሀገሬ” የተሰኘ የኪነ ጥበብ ምሽት ነገ ከቀኑ 11፡00 ጀምሮ በብሔራዊ ቴአትር አዳራሽ ያካሂዳል፡፡ በምሽቱ የአገርን አንድነት፣ ፍቅርና መተሳሰብ የሚሰብኩ ኪነ ጥበባዊ ዝግጅቶች እንደሚቀርቡ የፕሮግራሙ አዘጋጅ ጋዜጠኛ ምስክር ጌታነው ገልጿል፡፡ በዝግጅቱ ላይ መጋቤ ሀዲስ እሸቱ…
Rate this item
(0 votes)
ሚዩዚክ ሜይዴይ ከኢትዮጵስ ኮሌጅ ጋር በመተባበር ነገ ከቀኑ 8፡00 ጀምሮ “ጋዜጠኝነትና ጋዜጠኛ” በተሰኘ ጥናታዊ ፅሁፍ ላይ በብሔራዊ ቤተ - መፃህፍትና ቤተ መዛግብት ኤጀንሲ አዳራሽ ውይይት ያካሂዳል፡፡ ለውይይቱ የመነሻ ሀሳብ የሚያቀርቡት ጋዜጠኛና ደራሲ ታዲዮስ ታንቱ ሲሆኑ መድረኩ በሰለሞን ተሰማ ጂ እንደሚመራ…
Rate this item
(0 votes)
ከሁለት ዓመት በፊት ኢትዮጵያ የዓለም የቴአትር ማኅበር (ITA) አባል እንድትሆን አቅም የፈጠረው የወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ የቴአትር ዲፓርትመንት ወደ ት/ቤት ሊያድግ መሆኑ ተገለፀ፡፡ ከትናንት በስቲያ ረፋድ ላይ የዩኒቨርሲቲው የቴአትር ዲፓርትመንት ኃላፊዎች በብሔራዊ ቴአትር ከባለድርሻ አካላትና ከአንጋፋ የቴአትር ባለሙያዎች ጋር በጉዳዩ ዙሪያ ምክክር…
Rate this item
(1 Vote)
በደራሲ አየሁ ሞላ የተደረሰውና የተዘጋጀው “አሉላ አባነጋ” ታሪካዊ ቴአትር ከነገ በስቲያ ሰኞ በማዘጋጃ ቴአትር ቤት ከቀኑ 10፡30 እንደሚመረቅ ተገለፀ፡፡ የምርቃት መርሐ ግብሩን ያዘጋጀው ሄኖክ (የእታገኝ ልጅ) ሲሆን የመክፈቻ መርሃ ግብሩን ድምፃዊ ጌቴ አንለይ፣ አርቲስት መዓዛ ታከለና አጋፋሪ ሚካኤል አለማየሁ ከመሶብ…
Rate this item
(1 Vote)
በታገል አምሣል የተፃፈው “ሱቱኤል - የምስጢራዊቷ ምድር ትንሣኤ” የተሰኘው መፅሐፍ ሰሞኑን ለንባብ በቅቷል፡፡ የልሳን ግእዝ መምህርና ደራሲ ዐቢይ ለቤዛ “ከሌላ ዕይታ” በሚል ርዕስ ስለመጽሐፉ በሰጡት አስተያየት፤ “ፅሁፉ በፖለቲካና ምጣኔ ሀብት ቀውስ ውስጥ ለወደቁና መካከል ላይ ላሉት ሀገሮች ሁነኛ የለውጥ ቁልፍ…
Page 10 of 244