ላንተና ላንቺ

Sunday, 01 April 2018 00:00

የስነተዋልዶ ጤና መብቶች

Written by
Rate this item
(1 Vote)
 የስነተዋልዶ ጤና መበቶች በሰብዐዊ መብቶች ላይ የተመሰረቱ እና ለጾታ እና ለስነተዋልዶ የሚያገለግሉ መብቶች ናቸው፡፡ እነዚህ መብቶች በአራት የተለያዩ ክፍሎች የተጣመሪ ሲሆን፤ ለስነተዋልዶ ጤና መብቶች ስንጠቀምባቸው አንዳቸው ካንዳቸው ጋር ያላቸው ተዛዶ እጅጉን የጠበቀ ነው፡፡ እነሱ፤የስነጾታ ጤና፤የስነጾታ መብትየስነተዋልዶ ጤና እናየስነተዋልዶ መብት ናቸው።…
Rate this item
(0 votes)
 በወሊድ ጊዜ የመድማት ሁኔታ ሲያጋጥም የህክምና እርዳታ ካልተደረገ በህይወት መቆየት የሚቻለው ለሁለት ሰአታት ብቻ ነው፡፡ ‹‹የመጀመሪያ ልጄን ነው አሁን የወለድኩት፡፡ ክትትሉን ስጀምር ግን የኤች አይቪ ቫይረስ በደምሽ ውስጥ አለ ስባል በመጀመሪያ በጣም ነበር የደነገጥኩት። አዝኛለሁም። በዚህ ላይ እርጉዝ ነበርኩ፡፡ ምን…
Saturday, 14 April 2018 15:04

Written by
Rate this item
(0 votes)
 በወሊድ ጊዜ የመድማት ሁኔታ ሲያጋጥም የህክምና እርዳታ ካልተደረገ በህይወት መቆየት የሚቻለው ለሁለት ሰአታት ብቻ ነው፡፡ ‹‹የመጀመሪያ ልጄን ነው አሁን የወለድኩት፡፡ ክትትሉን ስጀምር ግን የኤች አይቪ ቫይረስ በደምሽ ውስጥ አለ ስባል በመጀመሪያ በጣም ነበር የደነገጥኩት። አዝኛለሁም። በዚህ ላይ እርጉዝ ነበርኩ፡፡ ምን…
Rate this item
(0 votes)
‹‹…እኔ ትዳር በያዝኩ በሶስተኛው አመት የመጀመሪያ ልጄን አረገዝኩ፡፡ ከዚያም በአቅራቢያዬ ወደሚገኝ ሆስፒታል ሄድኩና ምርመራ መጀመር እንደምፈልግ ነገርኩዋቸው። እነርሱም ተቀብለውኝ ምርመራውን ስጀምር ባለቤቴን እንድጠራ ተነገረኝ፡፡ ለምንድነው? ብዬ ብጠይቅ መጀመሪያ ሁለታችሁም ደም ብትሰጡና ብትታዩ ጥሩ ነው፡፡ ተባልኩኝ፡፡ ከዚያም ወደቤት ተመልሼ የተባልኩትን ነገርኩና…
Rate this item
(0 votes)
 የኢትዮጲያ የጽነስና የማጸን ሃኪሞች ማህበር ከየአሜሪካ የጽንስና ማህጸን ኮሌጅ እና ከአለም አቀፍ የስነተዋልዶ ጤና ስልጠና ማዕከል ጋር በመተባበር የጀመሩት የትብብር ፕሮጀክት ወደሁለተኛ አመቱ ተሸጋገረ፡፡እንደፈረንጆቹ አቆጣጠር በ2016 የተጀመረው የትብብር ፕሮጀክት ሰጀመር በሶስት የትኩረት ነጥቦች ላይ አተኩሮ የተጀመረ ሲሆን እንዚህም፡ በኢትዮጲያ የጽንስና…
Rate this item
(0 votes)
ውድ የኢሶግ አምድ አንባቢዎች፤ የኢትዮጲያ የጽንስና ማህጸን ሃኪሞች ማህበር 26ኛ አመት ክብረበዐል እና ጉባዔ መካሄዱን ተከትሎ በዝግጅቱ ላይ ከቀረቡ ጥናቶች መካከል አንዳንዶችን እያስነበብናችሁ እንገኛለን። ለዛሬም በማህበሩ አስተባባሪነት በአገሪቱ የህክምና ተቋማት ውስጥ በሚሰጡ የድንግተኛ የቀዶ ህክምና አገልግሎት አና ባለሞያዎች ላይ የተደረገውን…
Page 6 of 38