ላንተና ላንቺ

Rate this item
(0 votes)
ድብርት በእድሜ በጾታ ወይንም በተለየ ሁኔታ የሚከሰት ሳይሆን በሁሉም ሰው ላይ ሊደርስ የሚችል ከአእምሮ ጭንቀት ጋር የተያያዘ ችግር ነው። ነገር ግን Postpartum የሚለው የእንግሊዝኛ ቃል ከወሊድ በሁዋላ በሚለው ስለሚተረጎም (Postpartum Depression ) ይባላል። ዶ/ር ባልካቸው ንጋቱ የጽንስና ማህጸን ሕክምና እስፔሻሊስትአንዲት…
Rate this item
(7 votes)
በርእስነት ያስቀመጥነው አባባል የዚህ አስተያየት አቅራቢ ነው፡፡ ይድረስ ለላንቺና ላንተ አምድ ዝግጅት ብለው ያደረሱን አስተያየት ከዚህ የሚከተለው ነው፡፡“ቅዳሜ መጋቢት 2 ቀን 2009 ዓ.ም. በአዲስ አድማስ ጋዜጣ ‘በህብረተሰብ’ አምድ ላይ ‘ፅንስ ማስወረድ ጥርስ የመንቀል ያህል ቀሏል’ በሚል ርዕስ ስለፅንስ ማቋረጥ ፅሁፍ…
Rate this item
(0 votes)
“እንደተነገረኝ ከሆነ ገና ሕጻን እያለሁ ነበር አባ የሞተው። እናም ኑሮዋን መግፋት ስላልቻለች ሌላ ሰው አገባች። አንድ ልጅ ከወለደችለት በሁዋላ በመካከላቸው ከፍተኛ ጸብ የሰፈነበት ሕየወት መምራት ለእና ግዴታ ነበር። ነጋ ጠባ ጭቅጭቅ ነው። ድብድብ ነው። እና እንደነገረችኝ ገና የስምንት ልጅ ሳለሁ…
Rate this item
(0 votes)
 አስገድዶ መድፈር ወይንም ጾታዊ ጥቃት ከሰሀራ በታች ባሉ ሀገራት ከዘር፣ ከድህነት፣ ማህበራዊ እና ሃይማኖታዊ ችግሮች በላይ እጅግ አስከፊ ችግር ነው። ጥቃቱ በተደጋጋሚም የሚፈጸመው በሴቶች እና ወጣቶች ላይ በተለይም በድህነት ችግር ባሉና ሊከላከሉት ወይንም እንዳይፈጸም ሊያስወግዱት በማይችሉት ላይ ነው። በእርግጥ ትዳር…
Thursday, 09 March 2017 07:50

“ሆድ ይፍጀው... ብዬ”

Written by
Rate this item
(1 Vote)
እኔ በልጅነቴ ነበር አክስቴ ወደምትኖርበት ውጭ ሀገር ሄጄ የሰው ቤት ስራ እንድሰራ ሁኔታዎች የተመቻቹልኝ። የዚህም ምክንያት በትዳር አለም ስኖር ሁለት ልጆችን ከወለድሁ በሁዋላ ባለቤ በመሞቱ ነበር። በሁዋላም ወደውጭ ሀገር ሄጄ ስራዬን በመስራት ላይ እንዳለሁ የአሰሪዬ ዘመድ የሆነ ሀብታም ለትዳር እፈልጋታለሁ…
Rate this item
(8 votes)
• እንደኢትዮጵያ ባሉ ታዳጊ አገሮች በሆስፒታል ውስጥ ከሚሞቱ እናቶች በሚወሰደው መረጃ መሰረት እስከ 20% የሚሆነው የእናቶች ሞት በደም መርጋት በሽታ ነው። ዶ/ር ሙህዲን አብዶ የጽንስና ማህጸን ሕክምና እስፔሻሊስትደም በሰውነት ውስጥ ትልቅ ተግባር ያለው ተፈጥሮ ነው። ደም በሰውነት ውስጥ በሕይወት ዘመን…
Page 10 of 38