ስፖርት አድማስ

Rate this item
(0 votes)
• ኢትዮጵያ ማስተናገድ ትፈልጋለች - ካፍ፤ ጥያቄ አላቀረብንም - ፌደሬሽን• EFFCONNECT ሰኞ ስራ ይጀምራልየኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን በወዳጅነት ጨዋታዎች የተወጠረ ሲሆን ፌደሬሽኑ ለቡድኑ የአቋም መፈተሻ የለም በሚል ከየአቅጣጫው የሚቀርበውን ትችት ምላሽ እየሰጠሁ ነው ብሏል። የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን ከ2018 የቻን ውድድር እንዲሁም…
Rate this item
(0 votes)
በ44ኛው የበርሊን ማራቶን44ኛው የበርሊን ማራቶን ባለፈው ሳምንት በጀርመን ዋና ከተማ በሚገኙ ዋና ዋና ጎዳናዎች ላይ ሲካሄድ ከፍተኛ ትኩረት በመሳብ ነበር፡፡ ለ3 ዓመታት በኬንያዊው ዴኒስ ኬሚቶ ተይዞ የቆየው የዓለም ማራቶን ሪከርድ ሊሰበር እንደሚችል በመጠበቁና በሌላ በኩል የማራቶን 42.195 ኪሎ ሜትር ርቀት…
Rate this item
(0 votes)
በኢትዮጵያ የስፖርት ውድድሮች መካሄድ ከጀመሩ አንድ ክፍለ ዘመን ሊሞላቸው ነው፡፡ በተለይ እግር ኳስ ከ80 ዓመታት በላይ አትሌቲክስ እስከ 70 ዓመታት የዘለቀ ታሪክ ያላቸው ስፖርቶች ናቸው፡፡ በእግር ኳስ በአፍሪካ ደረጃ ከመስራችነት የተነሳው ታሪክ አሁን ኃላቀር ከሆኑ አገራት የሚሰለፍ ሆኗል፡፡ በአንፃሩ በአትሌቲክስ…
Monday, 18 September 2017 10:56

በዓለም ስፖርት ላይ

Written by
Rate this item
(4 votes)
የቢሊዬነሮች መጨመር፤ የ5ቱ ታላላቅ ሊጎች ትርፋማነት የስፖርተኞች ደሞዝና ገቢ ከ322 ቢሊዮን ዶላር በላይ የሃብት ግምት ያላቸው 63 ቢሊየነሮች በመላው ዓለም የሚካሄዱ ፕሮፌሽናል የስፖርት ውድድሮች ባለፉት 10 ዓመታት በከፍተኛ ደረጃ የገቢ ዕድገት እያሳዩ ናቸው፡፡ በሁለገብ የሚዲያ መብት ፤ በስፖንሰርሺፕ እና በተለያዩ…
Monday, 18 September 2017 10:45

ዓመታዊ የክለቦች ገቢ

Written by
Rate this item
(1 Vote)
Sunday, 10 September 2017 00:00

በዳይመንድ ሊግ

Written by
Rate this item
(0 votes)
 • ዘንድሮ የኬንያ አትሌቶች ድርሻ ከ740.5 ሺ ዶላር በላይ ሲሆን የኢትዮጵያ አትሌቶች ድርሻ እስከ 198ሺ ዶላር ነው፡፡ • በ2017 ኬንያ 4 የዳይመንድ ሊግ ሻምፒዮኖች ኢትዮጵያ ምንም • ባለፉት 8 የውድድር ዘመናት ኬንያ 37 ኢትዮጵያ 12 የዳይመንድ ሊግ ድሎች ዳይመንድ ሊግ…