ዜና

Rate this item
(0 votes)
ብልፅግና “የሚዲያ ሠራዊት” አደረጃጀት የለም ሲል አስተባበለበገዢው ብልፅግና ፓርቲ በተለይም በአዲስ አበባ ከተማ ቅርንጫፍ ፅህፈት ቤት ስር የሚንቀሳቀሱና ‘የሚዲያ ሠራዊት’ የሚል ስያሜ የተሰጣቸው የፓርቲው አባላት፤ መንግሥትን በሚተቹና በሚቃወሙ ግለሰቦች ላይ ሐሰተኛ መረጃ የማሰራጨት ዘመቻ ሥርጫትላይ መሳተፋቸውን ቢቢሲ ባደረገው ምርመራ ማረጋገጡን…
Rate this item
(1 Vote)
በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው የክብር ሽልማት ምርጥ 5 ዕጩዎች ታወቁ !በቃል መልቲሚዲያ አማካይነት ‹‹ክብር ሽልማት›› በሚል ሀሳብ ለደራሲዎችና ለሚዲያ ባለሙያዎች ዕውቅና ለመስጠት ታላቅ ሀገራዊ እንቅስቃሴ መጀመሩ ይታወቃል፡፡ በዚህም መሰረት የክብር ሽልማት አዘጋጆች ካለፈው ዓመት አንስቶ ባለሙያዎች፣ በድረገጽ እና በሌሎች የመገናኛ አውታሮች…
Wednesday, 17 April 2024 19:11

የእስራኤል እና የኢራን ፍጥጫ

Written by
Rate this item
(6 votes)
(ከእስራኤል ምክትል አምባሳደር ጋር የተደረገ ልዩ ቃለ መጠይቅ)ኢራን ባለፈው ቅዳሜ ሚያዝያ 5 ቀን 2016 ዓ.ም ሌሊት ከ300 በላይ የድሮኖችና የሚሳኤሎች ጥቃት በእስራኤል ላይ ያደረሰች ሲሆን፤ እስራኤል አሜሪካና እንግሊዝን ጨምሮ ከአጋሮቿ ጋር በመተባበር ከተወነጨፉት ድሮኖችና ሚሳኤሎች ውስጥ 99 በመቶውን ከአየር ክልሏ…
Rate this item
(4 votes)
መንግስት የአቶ በቴ ኡርጌሳን ግድያ በአፋጣኝ አጣር ለህዝብ ይፋ ማድረግ አለበት ሲል ኢዜማ ገለጸ። አቶ በቴ ሃሳባቸውን በግልፅና በሰከነ መንገድ የሚገልፁ፣ ጮክ ብለው እንኳን የመይናገሩና የተረጋጉ በሳል ፖለቲከኛ ነበሩ ያሉት የኢዜማ የህዝብ ግንኙነት ሃላፊ፤ በተፈጸመባቸው የግፍ ግድያ በእጅጉ ማዘናቸውን ተናግረዋል።…
Rate this item
(0 votes)
የብሔረሰቡን ባህላዊ ልብስ ለመቀየር የሚደረገው ሙከራ እንዲቆም ፓርቲው ጠይቋል ከ20 በላይ የታሰሩ የብሔረሰቡ አባላት በአስቸኳይእንዲፈቱ ጠይቋል በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ውስጥ የሚገኘው የዶንጋ ህዝብ በልዩ ወረዳ የመደራጀት ህገ-መንግስታዊ መብቱን ተነጥቋል ሲልየዶንጋ ህዝቦች ዲሞክራሲያዊ ፓርቲ አስታወቀ፡፡ ፓርቲው በሳምንቱ መጀመሪያ በሰጠው መግለጫ ነው፤…
Rate this item
(1 Vote)
- ለ22 ዓመታት በትምህርትና ንባብ ላይ በትጋት ሰርቷል - “በታዳጊ ክልሎች የልጆች የንባብ ክህሎት አሳሳቢ ደረጃ ላይ ነው” ኢትዮጵያ ሪድስ አራተኛውን የህጻናት ንባብ ጉባኤ ከትላንት በስቲያ ሚያዚያ 3 ቀን 2016ዓ.ም በሳፋየር አዲስ ሆቴል የከፈተ ሲሆን፤“ለቅድመ መደበኛ ትምህርት ልጆችን በንባብ መደገፍ”…
Page 1 of 436