ነፃ አስተያየት
Saturday, 20 April 2024 10:37
የውጭ ዕዳ የብር ሕትመት ምክንያት አላቸው። ከዚያም ለሌላ ችግር ምክንያት ይሆናሉ።
Written by ዮሃንስ ሰ.
በብር ሕትመት ሳቢያ የዋጋ ንረት ከዓመት ዓመት ይጫወትብናል። ሌላ ጊዜ ደግሞ የመንግሥት የውጭ ዕዳ በአገሪቱ ጫንቃ ላይ ይከመርባታል።ሁለቱም ምክንያት አላቸው። በእርግማን የሚመጡ አይደሉም።ጦርነቶች ወይም የመንግሥት ፕሮጀክቶች የበረከቱ ጊዜ፣ ልጓም የበጠሰ የውጭ ዕዳ ሲጋልብ ይመጣል፡፡ መረን የለቀቀ የብር ሕትመት ይፈጠራል።“የውጭ ዕዳና…
Read 401 times
Published in
ነፃ አስተያየት
ትዝብት1።የ60 ቤቶች ግንባታ ለማስጀመር የመሠረት ድንጋይ እንደተጣለ በዜና ሲነገር ሰምተናል፤ አይተናል። “የአዲስ አበባ የኮንዶምኒዬም ፕሮጀክት” ነው። ትልቅ ፕሮጀክት ነው። ከ40 እስከ መቶ ቢሊዮን ብር ሊፈጅ ይችላል።ትዝብት 2።“መጋቢት 24 ቀንን በማሰብ”… በኦሮሚያ፣ በደቡብ ክልሎች፣ በአዲስ አበባ፣ እንዲሁም በአማራ ክልል አንዳንድ ከተሞች…
Read 614 times
Published in
ነፃ አስተያየት
“ወድቆ የተገኘ ሐገር” አግኝቼ ረፋዱ ላይ አልጀምረው መሰላችሁ? ወዲያውኑ ይዞኝ ጭልጥ አላለም? ምሳ አለመብላቴን አልረሳሁትም? ይሄ ደግሞ ምን ዐይነት አጻጻፍ ነው? ጉዳዩስ ምንድነው? ያስብላል። ቢሆንም… ነገሩና አነጋገሩ እንዳልተምታታ ይገባችኋል - መጽሐፉን ካነበባችሁ ማለቴ ነው።ልብወለድ መጽሐፍ ነው።ደራሲዋ ይፍቱሥራ ምትኩ ናት።ርዕሱ ደግሞ…
Read 675 times
Published in
ነፃ አስተያየት
ከዓለም የመንግሥታት ታሪክ እንደምንታዘበው አዲሱ መንግሥት ከቀዳሚው የበለጠ “ሆኖ” ለመቅረብ የሚያደርገው ትግል አሐዱ ብሎ የሚጀምረው፣ ቀዳሚውን ያስታውሳል ቢሉ ይዘክራል የሚላቸውን ቁሳዊና መንፈሳዊ ቅርሶችን ገለል በማድረግ ነው፡፡ ዋል አደር ሲልም ትርክቶቹንም ቢችል በመቀየር፣ ካልቻለም በመቀየጥ እኔን ያሳንሱኛል፤ ደግሞስ “ከእኔ ወዲያ ላሳር”…
Read 384 times
Published in
ነፃ አስተያየት
ትምህርት እንደ ሮኬት በረራ ቢሆን እንዴት ጥሩ ነበር? እንደ ሮኬት መሆኑ ነው ፈተናው!መቼም ግዙፎቹን የቴክኖሎጂ ኩባንያዎች ከፍ ዝቅ እያደረጉ መተቸት፣ የዘመናችን ወግ ነው። በኩባንያዎቹ ላይ የሚጎርፈው ዕለታዊ የፖለቲከኞች ወቀሳና የጋዜጠኞች ትችት እስከወዲያኛው የሚያባራ አይመስልም። አድማጭና ተመልካችም አይጠፋም። ሞልቷል። ለነገሩ ለመጽሐፍ…
Read 342 times
Published in
ነፃ አስተያየት
የየካቲት 66 ሕዝባዊ እንቅስቃሴ የተከሰተበት ሃምሳኛ ዓመት በልዩ ልዩ ዝግጅቶች በመታወስ ላይ ይገኛል። ከዚህ ውስጥ፣ በተለያዩ መደበኛና ማህበራዊ ሚዲያዎች የሚካሄዱት የዳሰሳ ውይይቶችና መጣጥፎች በዋነኝነት ይጠቀሳሉ። እንዲህ ዓይነት ውይይቶች መካሄዳቸው ዛሬ ላለንበት ሁኔታም ጠቃሚ በመሆኑ ተሳታፊዎቹን ማመስገን ተገቢ ነው። ይህ ጠቃሚ…
Read 452 times
Published in
ነፃ አስተያየት