ነፃ አስተያየት

Rate this item
(1 Vote)
 በዚች መጣጥፍ ትኩረት የማደርግበት ጉዳይ አቶ ጃዋር ሙሐመድ በመጪው ምርጫ “350 መቀመጫ አሸንፋለሁ” ያለውን በሚመለከት ነው፡፡ እንደኔ እንደኔ ይህ ሃሳብ “ህልም” ከመሆን የዘለለ ትርጉም የለውም፡፡ ይህንን የምልበትን ምክንያት ዘርዘር አድርጌ እንደሚከተለው ለማቅረብ እሞክራለሁ፡፡ለወራት ያህል መንግስትንም፣ ህዝብንም፣ ቄሮዎችንም፣ በዋናነት ኦሮሚያንና ራሱንም…
Rate this item
(2 votes)
 ሁለት ነገር ላስቀድም፡፡ የመጀመሪያው ኢሕአዴግ አጋር ድርጅቶችን በአባልነት ያልተቀበለበትን ምክንያት በተመለከተ የቀድሞው ጠ/ሚኒስትር አቶ መለሰ ዜናዊ፤ አብዛኛው ሕዝባቸው አርብቶ አደር በመሆኑ ነው ማለታቸው ይጠቀሳል፡፡ እሳቸው አልበቃም ያሉት የአርብቶ አደር ሕዝብ፤ እንደ ዶክተር አብዱል መጅድ ሁሴን አይነት ሰዎችን ማፍራቱን ደግሞ መካድ…
Rate this item
(2 votes)
የኢፌዲሪ ባህልና ቱሪዝም ሚኒስቴር በአገሪቱ ላይ የሚታየው ፖለቲካዊ ቀውስና አለመረጋጋት እንዲሰክንና ሰላም መረጋጋትና አንድነት በአገሪቱ ላይ እንዲሰፍን የበኩሉን አስተዋጽኦ ለማበርከት… በተለያዩ አጀንዳዎች ላይ ምሁራንን እየጋበዘ፣ በየወሩ ውይይት ለማድረግ ዕቅድ የነደፈ ሲሆን የመጀመሪያውን ውይይትም ‹‹የአገር ግንባታ ከየት ይጀምራል?›› በሚል ርዕስ ባለፈው…
Saturday, 16 November 2019 12:28

የእናቶች ሰቀቀን…!

Written by
Rate this item
(1 Vote)
እናቴ ከምትለው ሳይሆን ሚስቴ ከምታስበው አውለኝ ይባላል፡፡ ሚስት በባሏ ላይ ክፉ ነገር ይደርስ ይሆን ብላ አታስብም ባይባልም፣ የቅናት ስሜት ሊፈጠርባት ስለሚችል፣ ባሏ ከቤት በራቀ ጊዜ “በየመጠጥ ቤቱ ሲዞር፣ ከኮረዳዎች ጋር ሲላፋ ይሆናል” ብላ ልትገምት ትችላለች፡፡ እናት ግን የምታስበው አንዱን ልጇን…
Rate this item
(2 votes)
ኢህአዴግ ለለውጥ የተጋውን ያህል፤ መገለጫዎቹ ፀረ-ዴሞክራሲያዊነትና አፋኝነት እንዲሆን ካደረጉት ምክንያቶች መካከል አማራጭ መሆን የሚችሉ ጠንካራ ፓርቲዎች፣ ተቀባይነት ያላቸው ግለሰቦች፣ ነጻ ጋዜጦችና ማህበረሰባዊ ተቋማት በሃገራችን እንዳይኖሩ ጠንክሮ መስራቱ ነው፡፡ ኢህአዴግ በዚህ ድርጊቱ ከ27 ዓመት በኋላም ቢሆን፣ ዜጎች የሚተማመኑበት የተደራጀ አማራጭ ሃይልና…
Rate this item
(1 Vote)
ብዙዎች እንደሚስማሙት ይህ ወቅት ለኢትዮጵያና ለኢትዮጵያውያን ትልቅ የፈተና ወቅት ነው፡፡ መሻገራችን አይቀርም - እንሻገረዋለን፡፡ እስከምንሻገረው ግን ብዙ ብዙ መስዋእትነት ያስከፍለናል፡፡ ሰሞኑን በሀገራችን በርካታ ሁኔታዎች ተከስተዋል:: ከእነዚህ ክስተቶች መካከል ጎላ ያሉ ናቸው ብየ ባሰብኳቸው ላይ በዚች መጣጥፍ ትኩረት ላደርግባቸው ወደድሁ፡፡ በየንዑስ…
Page 9 of 109