ህብረተሰብ

Rate this item
(2 votes)
ኢትዮጵያን የሰው ዘር መገኛና ምድረ ቀደምት የሚል መጠሪያ እንድታገኝ ምክንያት የሆነቻት ሉሲ በመላው ኢትዮጵያና በምስራቅ አፍሪካ አገራት የምታደርገውን የሰላም ጉዞ፣ ጀመረች - ወደ አፋር በማቅናት፡፡ ከትናንት በስቲያ በህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በተደረገው የሽኝት ጉዞ ላይ እንደተገፀው፤ ሉሲ በአገሪቱ ሁሉም ዋና…
Rate this item
(2 votes)
“እነ ከበደ ሚካኤል፣ በዓሉ ግርማ፣ ብርሃኑ ዘሪሁን፣ … ደንበኞቼ ነበሩ” የ70 ዓመቱ አዛውንት አቶ ተስፋዬ አዳል ላለፉት 56 ዓመታት ከመፅሀፍት አልተለዩም። ፍልውሃ ኮቴጅ ሬስቶራንት አካባቢ በምትገኘው “አረንጓዴዋ ቤተ መፃህፍት”፣ ያልሸጡት መፃሕፍት ያላስነበቡት አንጋፋ ደራሲ የለም፡፡ ባለፈው ዓመት “አረንጓዴዋ ቤተ መፃህፍት”…
Rate this item
(1 Vote)
 - ባህልና ቋንቋን የሥልጣን መስፈርያ ማድረግ ትልቅ ስህተት ነው - የበዳይ ተበዳይ ታሪክ ማራገቡ ጠቃሚ አይደለም - ታሪክን እንደ ትዝታ ማየት መልመድ አለብን አንዳንድ የኢትዮጵያ ልሂቃን ታሪክን የውዝግብና የግጭት ምንጭ በማድረግ ረገድ ሚናቸው ቀላል አይደለም፡፡ በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የታሪክ መምህርና…
Rate this item
(1 Vote)
(አጽንቼ ያቆምኩትን ባለውለታውን ዞሮ የወጋው ዘመን ባንክ) ከ20 አመታት የአሜሪካ ቆይታ በኋላ ወደ አገር ቤት ተመልሼ በተለያዩ የኢንቨስትመንት መስኮች ላይ ስስራ እንደመቆየቴ፣ የስራዬ ባህሪ ከባንኮች ጋር ያገናኘኝ ነበርና አዘውትሬ ወደተለያዩ የአገሪቱ ባንኮች እሄድ ነበር፡፡ ሁሉም ባንኮች ግን፣ ዘመናዊ ቴክኖሎጂን የማይጠቀምና…
Rate this item
(5 votes)
የጽሁፌን ርእስ ያገኘኋት ከፌስቡክ ነው፡፡ አበበ አለበል የተባለ ወዳጄ የፌስቡክ ግድግዳው ላይ “ለሰው፣ ለመንግስት፣ ለፈጣሪ የማትመች ህዝብ ሆይ! እንዴት አመሸህ?” የሚል አጭር መልእክት አስፍሮ አነበብኩና አቀማመጡን ገልብጬ ለዚህ ጽሁፌ ርዕስ ላደርገው ወደድሁ፡፡ብዙ ሰዎች “ሕዝብ እንደ ሕዝብ አይሳሳትም ወይም ሕዝብ እንደ…
Rate this item
(1 Vote)
 ለምክርም ሆነ ለአዳዲስ የዕውቀት ሸመታ የልብ ወዳጅነት ያልተዘመረለት ት/ቤት ነው። “አልተዘመረላቸውም” ካልኳቸው የቅርብ ወዳጆቼ አንዱ፤ “ከእንዴት ሰነባበትን” የዘወትር ወጋችን አስከትሎ የወረወረብኝ የጥያቄ ናዳ፣ የሦስት ዓሥርት ተኩል ዓመታት አቋሜን መፈታተን ብቻ ሳይሆን፤ መቶ ሰማኒያ ዲግሪ የአመለካከት ለውጥ እንዳደርግ ጭምር ያስገደደኝ ነበር፡፡ርዕሰ…
Page 12 of 178