ህብረተሰብ

Rate this item
(3 votes)
• የፖለቲካ ልሂቃኑ ከሚጋልቡት ፈረሶች ወርደው ቁጭ ብለው መነጋገር አለባቸው • የሁሉም ግጭቶች መነሻ ለውጡ መሀል የሚዋልሉ ሃይሎች መበራከታቸው ነው ከሠሞኑ ከብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ሰብሳቢ ወ/ት ብርቱካን ሚደቅሳ፣ ከህዝብ ተወካዮች ም/ቤት ምክትል አፈ-ጉባኤ ወ/ሮ ሽታዬ ምናለ፣ ከ”አርበኞች ግንቦት 7” ሊቀ…
Rate this item
(1 Vote)
ተወልዶ ያደገው መሀል አዲስ አበባ ቅድስተ ማሪያም አካባቢ ነው፡፡ የመጀመሪያ ደረጃ ትምህርቱን በአፄ ካሌብና ሱሉልታ ወረዳ ጫንጮ አንደኛና ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት የተማረ ሲሆን የሁለተኛ ደረጃ ትምህርቱን በዳግማዊ ምኒልክ ተከታትሏል፡፡ ከኮተቤ መምህራን ኮሌጅ በጂኦግራፊ የትምህርት ዘርፍ ዲፕሎማውን ያገኘ ሲሆን ከአለማያ ዩኒቨርሲቲ…
Rate this item
(7 votes)
ባለፉት ሳምንታት ፅሁፎቼ የሃገራችንን ፖለቲካ ወደ አስፈሪ ገደል እየነዳ ባለው የኬኛ ፖለቲካ ዙሪያ ሃሳቦችን ሳነሳ ሰንብቻለሁ፡፡ያለፈውን ሳምንት ፅሁፌን ስቋጭም፣ የኬኛ ፖለቲካን ልጓም ለማስያዝ ማን ምን ማድረግ አለበት በሚለው ወሳኝ ጉዳይ ዙሪያ ሃሳቦችን እንደምሰነዝር ቀጠሮ ይዤ ነበር፡፡ሆኖም ሰሞኑን አቶ ለማ መገርሳና…
Rate this item
(3 votes)
የታሪክ ምሁራን እንደ ቀልድ፣ እንደ ዋዛ ደጋግመው የሚናገሯት አባባል አለች፡፡ እንዲህ ይላሉ፡- “የትናንት ፖለቲካ የዛሬ ታሪክ ነው፡፡ የዛሬ ፖለቲካ ደግሞ ነገ ታሪክ ይሆናል” ይላሉ፡፡ በዚህ ድንቅ አባባል መሰረት፤ ዛሬ በሀገራችን እየተከናወነ ያለን ፖለቲካ በትኩሱ ከትበን ካላስቀመጥነው የነገ ታሪካችን ጉድለቶች ሊኖሩት…
Rate this item
(3 votes)
ሕዝብ ነበልባሉ…መማገድ ይወዳል የያዘውን ሁላከፍየል ተጫውቶ …ካነር ተለጣፊ፣ በግ አሥብቶ ባርኮ ለተኩላ አሳላፊ፣ እፍ ብሎ ነዶ-እፍ ብሎ ጠፊሕዝብ አጨብጫቢ ነው፤ ገናና ደጋፊ፡፡ ሕዝብ ማዕበሉ…ናልኝ ብሎ ሰዳጅ መሸኘት አመሉ ነውጠኛ ባህር ነው አመለ ቅዝምዝ፣ በነፋስ ይገፋል፣ በጉልበቱ አያዝም፣ ስትነቃ ነቅቶ፣ ስትፈዝ…
Rate this item
(5 votes)
 ቃለ ምልልስ “ኦሮሚያ የአዲስ አበባ ጐረቤት እንጂ ባለቤት አይደለችም” ከቅርብ ጊዜ ወዲህ የአዲስ አበባ የባለቤትነት ጥያቄ በእጅጉ እያወዛገበ ይገኛል፡፡ የኦሮሞ አክራሪ ብሔርተኛ ፖለቲከኞችና አክቲቪስቶች ብቻ ሳይሆኑ የኦሮሚያ ክልልን የሚመራው ኦዴፓ በድፍረት ሲያቀነቅነው ነበር፡፡ የአማራ ክልልን የሚመራው አዴፓም አልቀረለትም፡፡ ከአዲስ አበባ…
Page 9 of 178