ህብረተሰብ

Rate this item
(2 votes)
1. “የሞተ ተጎዳ” ይባላል። እውነት ነው። ሕይወት ምትክ የላት! “737 ማክስ” አውሮፕላን ላይ የደረሰው አደጋ መራራ ነው።• የሟች ሚስት ወይም ባል፣ ወላጆች ወይም ልጆች፣ ወዳጆችና ቤተሰቦች፣... ሃዘናቸው ከመክበዱ መርዘሙ! ብርታት እንዲያገኙ ከመመኘት በቀር ምን ይባላል? 2. ለኢትዮጵያ አየር መንገድ፣ አደጋው…
Saturday, 23 March 2019 13:51

ጀግኖቼን አትንጠቁኝ!

Written by
Rate this item
(1 Vote)
“አሉላ የሁላችንም ነው! የባንዲራችን ቀለም፣ የነፃነትና የድላችን መዝሙር!” ሀገራችን ኢትዮጵያ በአንድ ምሽት የተሰራች፣ በአንድ ብሔርና ወገን፣ ትድግና የተፈጠረች ሳትሆን፣ የሁሉም ያገር ልጅ ደምና አጥንት ያፀናት፣ ዋጋ የተከፈለላትና በመስዋዕትነት የተመሰረተች ነች፡፡ ስለዚህም ቴዎድሮስ ያንድነትዋ ጀማሪ፣ ባለ ህልምና መስዋዕት ቢሆኑም፣ ዮሐንስም በግራና…
Rate this item
(6 votes)
“--በዚህ ሁሉ ውስጥ ሚናውን ያልለየው፣ ድምፁን ያጠፋው የተቃውሞ ጎራ አሰላለፉ ከወዴት እንደሆነ ማወቅ በጣም አስቸጋሪ እየሆነ ነው፡፡ የተቃውሞ ጎራው ሃገሪቱ እንዲህ አቅጣጫ በጠፋት ጊዜ ብቅ ብሎ ህዝቡን ካላረጋጋ፣ ህልውናው ለመቼ እንደሚያስፈልግ ግልፅ አይደለም፡፡ --” ኦህዴድ ወደ ስልጣን በመጣ ማግስት የሚያደርጋቸው…
Rate this item
(1 Vote)
• የክልል ሚዲያዎች የፈራረሰችውን የሶቪየትን መንገድ እየተከተሉ ነው • መንግስት ለጥያቄዎች በመርህ ላይ የተመሰረተ ምላሽ መስጠት አለበት • ኢህአዴግ የርዕዮተ አለም ቀውስ ውስጥ መግባቱን መረዳት አለበት • አሁን ብሔርተኝነት የመጨረሻው አስከፊ ጫፍ ላይ ይገኛል በሀገሪቱ የፖለቲካ ጉዳዮች ላይ ትንታኔዎችን በመስጠት…
Rate this item
(5 votes)
ኢትዮጵያን፣ ኦሮሚያንና “ፊንፊኔን” የምታስተዳድሩ እናንተ ታዲያ ሰልፉ ማንን ለመቃወም ነው? ባለፈው ሳምንት በሀገራችን ጎልተው ከተደመጡት የፖለቲካ ክስተቶች አንዱ በኦሮሚያ ክልል በተለያዩ ከተሞች የተካሄዱ “ሰላማዊ” የሚል ሽፋን የተሰጣቸው የተቃውሞ ሰልፎች ነበሩ፡፡ በአዲስ አበባም ተቃራኒ ሀሳብን የሚያቀነቅኑ ስብሰባዎች ተካሂደዋል፡፡ የዛሬዋ ጽሁፌ ትኩረት…
Rate this item
(1 Vote)
የህገ መንግስቱ አንቀፅ 49 ስለ ርዕሰ መዲና እንዲህ ይደነግጋል፡፡ ንዑስ አንቀፅ 1፤ “የፌደራሉ መንግስት ርዕሰ ከተማ አዲስ አበባ ነው፡፡” ይላል፤ ንዑስ አንቀፅ 2 ደግሞ፤ “የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ራሱን በራሱ የማስተዳደር ሙሉ ስልጣን ይኖረዋል፡፡ ዝርዝሩ በህግ ይወሰናል” ይላል፡፡ ንዑስ አንቀፅ…
Page 10 of 178