ከአለም ዙሪያ
ትራምፕን ከስልጣን ለማውረድና በወንጀል ለመክሰስ ታስቧል ባሳለፍነው ሳምንት በታሪኳ አይታው የማታውቀውን ምርጫ አመጣሽ አመጽና ብጥብጥ ያስተናገደቺው አሜሪካ፣ በቀጣዮቹ ቀናትና በተመራጩ ፕሬዚዳንት ጆ ባይደን በዓለ ሲመት ሰሞንም ታጥቀው በሚወጡ የትራምፕ ደጋፊዎችና ጽንፈኛ ቡድኖች ከዳር እስከ ዳር በአመጽ ልትናጥ እና ከፍተኛ ጥፋት…
Read 273 times
Published in
ከአለም ዙሪያ
በጃፓንም አዲስ የቫይረሱ ዝርያ ተገኝቷል ከመደበኛው የኮሮና ቫይረስ ጋር ሲነጻጸር በፍጥነት የመሰራጨት አቅማቸው ከፍተኛ እንደሆነ የተነገረላቸውና በብሪታኒያ እና በደቡብ አፍሪካ የተገኙት አዳዲሶቹ የኮሮና ቫይረስ ዝርያዎች በአንድ ወር ጊዜ ውስጥ በድምሩ ከ50 በላይ ወደሚሆኑ የአለማችን አገራት መሰራጨታቸውን እንዲሁም በጃፓን ደግሞ አዲስ…
Read 2400 times
Published in
ከአለም ዙሪያ
በጋዛ ከአየር ላይ ውሃ መስራት ተችሏል የሲንጋፖር ናሽናል ዩኒቨርሲቲ ተመራማሪዎች፣ ከሰው ልጆች ሰውነት ከሚወጣው ላብ፣ የኤሌክትሪክ ሃይል ማመንጨት የሚያስችል አዲስ የምርምር ውጤት ማግኘታቸውን አስታውቀዋል፡፡የዩኒቨርሲቲው ተመራማሪዎች ይፋ ያደረጉትን መረጃ ጠቅሶ የአገሪቱ መንግስት ድረገጽ እንደዘገበው፣ አዲሱ የምርምር ውጤት ከሰውነት የሚመነጨውን ላብ በመምጠጥ…
Read 2248 times
Published in
ከአለም ዙሪያ
የደቡብ ኮርያ የህዝብ ቁጥር በተጠናቀቀው የፈረንጆች አመት 2020 በታሪክ ለመጀመሪያ ጊዜ መቀነስ ማሳየቱና ብሔራዊው የውልደት መጠን ከሞት መጠን በእጅጉ ማነሱ ያሳሰበው የአገሪቱ መንግስት፣ ብዛት ያላቸው ልጆችን ለሚወልዱ የአገሪቱ ዜጎች የገንዘብ ሽልማት እንደሚሰጥ ማስታወቁን አናዶሉ ኤጀንሲ ዘግቧል፡፡የአገሪቱ መንግስት ዜጎች ከመጪው የፈረንጆች…
Read 854 times
Published in
ከአለም ዙሪያ
በተጠናቀቀው የፈረንጆች አመት 2020 አለማቀፍ የላፕቶፕና ዴስክቶፕ ኮምፒውተሮች ሽያጭ በከፍተኛ ሁኔታ መጨመሩንና ለዚህም በምክንያትነት የተጠቀሰው የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ መሆኑን ፎክስ ኒውስ ዘግቧል፡፡በአለም ዙሪያ ከኮሮና ወረርሽኝ ጋር በተያያዘ በቤታቸው ውስጥ ሆነው በኮምፒውተር የሚሰሩ ሰራተኞችና ተማሪዎች ቁጥር በከፍተኛ ሁኔታ ከመጨመሩ ጋር በተያያዘ…
Read 110 times
Published in
ከአለም ዙሪያ
በተጠናቀቀው የፈረንጆች አመት በመላው አለም 40 የአውሮፕላን አደጋዎች መከሰታቸውንና በእነዚህ አደጋዎች በድምሩ 300 ሰዎች ለሞት መዳረጋቸውን ሮይተርስ ዘግቧል፡፡በአመቱ የተከሰቱ የአውሮፕላን አደጋዎች ቁጥር ካለፈው አመት ጋር ሲነጻጸር በግማሽ ያህል ቢቀንስም፣ በአደጋዎቹ የደረሰው ጥፋት ግን በከፍተኛ ሁኔታ ማደጉን ዘገባው አመልክቷል፡፡ በተያያዘ ዜና…
Read 1075 times
Published in
ከአለም ዙሪያ