ከአለም ዙሪያ

Rate this item
(1 Vote)
በቻይና የመኪኖች ሽያጭ በ20 አመታት ለመጀመሪያ ጊዜ ቀንሷል ታዋቂው የጀርመን የመኪና አምራች ኩባንያ ባለፈው የፈረንጆች አመት 2018 ብቻ 2.31 ሚሊዮን መኪኖችን በመሸጥ ከአለማችን ኩባንያዎች ቀዳሚነትን መያዙን ሮይተርስ ዘግቧል፡፡ላለፉት ሶስት ተከታታይ አመታት በመኪና ሽያጭ ቀዳሚው የአለማችን ኩባንያ ሆኖ የዘለቀው የጀርመኑ መርሴድስ…
Rate this item
(0 votes)
በቻይና የመኪኖች ሽያጭ በ20 አመታት ለመጀመሪያ ጊዜ ቀንሷል ታዋቂው የጀርመን የመኪና አምራች ኩባንያ ባለፈው የፈረንጆች አመት 2018 ብቻ 2.31 ሚሊዮን መኪኖችን በመሸጥ ከአለማችን ኩባንያዎች ቀዳሚነትን መያዙን ሮይተርስ ዘግቧል፡፡ላለፉት ሶስት ተከታታይ አመታት በመኪና ሽያጭ ቀዳሚው የአለማችን ኩባንያ ሆኖ የዘለቀው የጀርመኑ መርሴድስ…
Rate this item
(2 votes)
 የሱዳን መንግስት በአንድ ዳቦ ዋጋ ላይ ያደረገውን የአንድ የሱዳን ፓውንድ ጭማሪ ሰበብ በማድረግ ከሳምንታት በፊት በአገሪቱ የተቀሰቀሰው ተቃውሞ ተባብሶ በመቀጠል፣ አገሪቱን ለሃያ ዘጠኝ አመታት የገዙት ፕሬዚዳንት ኦማር አልበሽር ስልጣናቸውን እንዲለቁ ወደሚጠይቅ ፖለቲካዊ ተቃውሞ መሸጋገሩ ተዘግቧል፡፡መዲናዋን ካርቱም ጨምሮ በተለያዩ ከተሞች ተባብሶ…
Rate this item
(1 Vote)
 የቀድሞው የደቡብ አፍሪካ ፕሬዚዳንት ጃኮብ ዙማ በጸረ አፓርታይድ ትግልና በነጻነት ተጋድሎ ዙሪያ የሚያጠነጥኑ የሙዚቃ ስራዎችን ያካተተና ስትራግል ሶንግስ የሚል ስያሜ ያለው የሙዚቃ አልበም በማሳተም ለአድማጮች ለማቅረብ ዝግጅት እያደረጉ እንደሚገኙ ተነግሯል፡፡ባለፈው የካቲት ወር ላይ በሙስና ቅሌት ስልጣናቸውን የለቀቁትና ህዝበ በተሰበሰበባቸው ስፍራዎች…
Rate this item
(1 Vote)
 የፈረንጆች አመት 2019 የመጀመሪያዋ ቀን በሆነቺው ባለፈው ማክሰኞ ብቻ በመላው አለም ከ395 ሺህ በላይ ህጻናት ተወልደዋል ተብሎ እንደሚገመት የተባበሩት መንግስታት የህጻናት መርጃ ድርጅት ዩኒሴፍ አስታውቋል፡፡ከአለማችን አገራት መካከል ጃኑዋሪ 1 ቀን 2019 ከፍተኛ ቁጥር ያላቸው ህጻናት የተወለዱባት ቀዳሚዋ አገር ህንድ ናት…
Rate this item
(1 Vote)
የዚምባዌ መንግስት ከዩኒቨርሲቲ ቢመረቁም ስራ ሊያገኙ ያልቻሉ ከ16 ሺህ በላይ የአገሪቱ ዜጎችን በቅርቡ ወደ ደቡብ ሱዳን ለመላክ ማቀዱን ሳውዝ ሱዳን ኒውስ ኤጀንሲ ዘግቧል፡፡የዚምባቡዌ የከፍተኛ ትምህርት፣ የሳይንስና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር ፕሮፌሰር አሞን ሙሪዋን ጠቅሶ ዘገባው እንዳለው፣ አገሪቱ በርካታ ቁጥር ያላቸው ምሩቃንን ወደ…
Page 12 of 109