Error
  • JUser: :_load: Unable to load user with ID: 62
Print this page
Monday, 07 November 2011 13:18

6ተኛው የኢትዮጵያ አለምአቀፍ ፊልም ፌስቲቫል ሰኞ ይከፈታል

Written by 
Rate this item
(0 votes)

ስድስተኛው የኢትዮጵያ ዓለም አቀፍ ፊልም ፌስቲቫል “የባህል አርነት በተሳሰረው ዓለም” በሚል መሪ ቃል በመጪው ሰኞ በአዲስ አበባ ማዘጋጃ ቤት ትያትርና ባህል አዳራሽ ከምሽቱ 11 ሰአት ይከፈታል፡፡ በሳምንቱ ሰኞ የሚዘጋው ፌስቲቫል ከባህል አዳራሹ ሌላ፣ በብሔራዊ ትያትር፣ በአምባሳደር ሲኒማ፣ በሲኒማ አምፔር፣ በሩስያ የሳይንስ እና ባህል ማዕከል፣ በጣሊያን የባህል ማዕከል እና በአሜሪካ ኤምባሲ ይካሄዳል፡፡ ፌስቲቫሉ አለምአቀፍ ፊልም ስራዎችን በማስተናገድ ለፊልም ሰሪዎች የልምድ ልውውጥ እንደሚያደርግ ይጠበቃል፡፡

Read 4757 times Last modified on Monday, 07 November 2011 13:21

Latest from