Error
  • JUser: :_load: Unable to load user with ID: 62
Monday, 07 November 2011 13:18

“ካፍደም” ሲኒማ ቤት ነገ ይመረቃል

Written by 
Rate this item
(0 votes)

በካፍደም ትሬዲንግ ኃ.የተ.የግ ማህበር የተሰራው ካፍደም ሲኒማ ነገ ተመርቆ ሥራ ይጀምራል፡፡ 500 መቀመጫዎች ያሉት እና ቃሊቲ አካባቢ የተቋቋመው ሲኒማ ቤት የኢትዮጵያና የውጭ ሀገር ፊልሞች ለማሳየት ዝግጅት ማጠናቀቁን የትሬዲንጉ ሥራ አስኪያጅ አቶ ኪዳኔ ጥላሁን ገልፀዋል፡፡ የአቃቂ፣ የቃሊቲ እና የሳሪስ አካባቢ ፊልም ተመልካቾችን ፍላጎት ያሟላል ተብሎ የሚጠበቀውን ሲኒማ ቤት ሠርቶ ለማጠናቀቅ ከአንድ አመት በላይ ጊዜ ወስዷል፡፡

Read 3904 times