Error
  • JUser: :_load: Unable to load user with ID: 62
Saturday, 12 November 2011 08:23

“ሕዳር ሲታጠን” ያለ ጢስ ሊከበር ነው

Written by 
Rate this item
(1 Vote)

በየዓመቱ “ሕዳር ሲታጠን” በሚል ቃል የሚካሄደው ማህበራዊ የፅዳት ዘመቻ እና የቆሻሻ ማቃጠል ልምድ ከአምና ጀምሮ ማቃጠል በመከልከሉ ዘንድሮ ያለ ጢስ በኪነጥበባዊ ዝግጅቶች ሊከበር መሆኑን ሰርፀ የሕትመትና ማስታወቂያ ስራ ድርጅት አስታወቀ፡፡ ከመጪው ሰኞ ጀምሮ ከኢትዮጵያ ብሔራዊ ትያትር ጋር በመተባበር የሚቀርበው ዝግጅት ለአንድ ሳምንት ይዘልቃል፡፡ ሕዳር 11 ምሽት የማጠቃለያ የሙዚቃ ዝግጅት የሚቀርብ ሲሆን በየትምህርት ቤቱም ቅስቀሳ ይካሄዳል፡፡  በዓሉን ወደ ባህል ለመቀየር ቋሚ ዝግጅቶች ፕሮጀክት ሥራ አስኪያጅ አርቲስት ያሬድ ሹመቴ ለአዲስ አድማስ ገልፀዋል፡፡

Read 3885 times