የፕሮፌሰር ኃይሌ ገሪማ ፊልም የሆነው “ጤዛ” ታሪክ እና ፎክለር በአላቲኖስ የፊልም ሰሪዎች ማህበር ለውይይት ይቀርባል፡፡ “የፊልም አተራረክና የኢትዮጵያ ፎክሎር በጤዛ” ፊልም የሚለውን ውይይት በመጪው ሐሙስ አመሻሽ ላይ ፒያሳ በሚገኘው ፑሽኪን አዳራሽ በመገኘት የሚመሩት የትያትር ምሩቅ የሆኑት የፊልም ባለሙያ ንጉሡ ጌታቸው ናቸው፡፡