Monday, 27 May 2013 15:06

“የብርቱካን መአዛ” ተመረቀ

Written by  መልካሙ ተክሌ
Rate this item
(0 votes)

ነዋሪነታቸውን አሜሪካ ባደረጉት ኢትዮጵያዊው ሃኪም ዶክተር አሸናፊ ዋቅቶላ የተደረሰው “የብርካቱን መአዛ” እንጎቻ ልብወለድ (ኖቬላ) መጽሐፍ ከትናንት ወዲያ በኢትዮጵያ ሆቴል ተመረቀ፡፡ ልቦለድ መጽሐፉ አሜሪካ በሚኖሩ ኢትዮጵያውያን ማህበራዊ፣ ምጣኔ ሀብታዊ እና ፖለቲካዊ ጉዳዮችን ይዳስሳል፡፡

Read 1626 times