Error
  • JUser: :_load: Unable to load user with ID: 62
Saturday, 26 November 2011 09:02

“ፌስ ቡክ” ፊልም ተሰራ

Written by 
Rate this item
(9 votes)

ማህበራዊ ድረገፅ የሆነውን ፌስቡክን አስመልክቶ በአማርኛ ፊልም ተሰራ፡፡ “ከባቢሎን ማዶ” እና “ዜማ ሕይወት” በተሰኙ ፊልሞቹ የሚታወቀው ኤርምያስ ፋንታሁን “ፌስቡክ” በሚል ርእስ የሠራው ፊልም አንድ ወጣት ፍቅረኛውን ችላ ብሎ ፌስቡክ ሲያሳድድ የሚያሳይ ነው፡፡
ዘነቡ ገሠሠ፣ ሔለን ቸርነትና ግርማ ታደሰ የሚተውኑበት ፊልም በሚቀጥለው ወር ይመረቃል፡፡

Read 10597 times