Error
  • JUser: :_load: Unable to load user with ID: 62
Saturday, 26 November 2011 09:06

“የአባይ ዘመን” የሥነፅሑፍና ኪነጥበብ ዝግጅት ሊቀርብ ነው

Written by 
Rate this item
(0 votes)

የኢትዮጵያ ደራስያን ማህበር “የአባይ ዘመን” በሚል ርእስ ትልቅ የሥነፅሑፍና የኪነጥበብ ዝግጅት እንደሚያቀርብ አስታወቀ፡፡ የፊታችን ሰኞ ከቀኑ 10፡30 በኢትዮጵያ ብሔራዊ ትያትር የሚቀርበው ዝግጅት ታላቁን የአባይ ግድብ አስመልክቶ የሕዝቡን እንቅስቃሴ ለማበረታታት የታለመ እንደሆነ ማህበሩ ገልጿል፡፡ በሌላም በኩል ኤች ፒፒ ኤግዚብሽን ሰርቪስ ያዘጋጀችው የቁሳቁስና ጌጣ ጌጥ አውደርእይ ከትናንት ወዲያ ተከፈተ፡፡ በአዲስ አበባ ኤግዚቢሽን ማዕከል የተከፈተው አውደርእይ የቤት ቁሳቁስ፣ የኤሌክትሪክ ቁሳቁስ እና ሌሎችም የሚቀርቡበት ሲሆን እስከ ነገ ለሕዝብ ክፍት እንደሚሆንም ተገልጿል፡፡

Read 3311 times