በብሩክ ገብረሚካኤል የተጻፈው “ንፋስ እና ንስር” የተሰኘ የግጥም መጽሐፍ ነገ ከምሽቱ 12 ሰዓት በጣይቱ ሆቴል ጃዝ አምባ አዳራሽ እንደሚመረቅ ገጣሚው ገለፀ፡፡ መጽሐፉ በ96 ገፆቹ፣ 77 ግጥሞች ይዟል፡፡ በኦላንድ ማተሚያ ቤት የታተመው መጽሐፍ በውጭ ሀገራት 20 ዶላር፣ በሀገር ውስጥ 35 ብር እንደሚሸጥ ለማወቅ ተችሏል፡፡