Error
  • JUser: :_load: Unable to load user with ID: 62
Saturday, 03 December 2011 08:40

ገፅ ሁለት” ቴአትር ነገ ይመረቃል

Written by 
Rate this item
(0 votes)

“ገፅ ሁለት” የተሰኘ እና በአራት ባለሙያዎች ተፅፎ ሁሉት ባሙያዎች ያዘጋጁት ትያትር ነገ ከቀኑ 11፡30 በሐገር ፍቅር ትያትር ቤት ይመረቃል፡፡ ተሻለ ወርቁ፣ ባዩሽ አለማየሁ፣ ዝናሽ ጌታቸው እና ብሌን ጌታቸው የፃፉትን ድርሰት አብዱልከሪም ጀማል እና አለምፀሃይ እጅጉ አዘጋጅተውታል፡፡ ትዕግስት ግርማ፣ ዮሐንስ አፈወርቅ፣ ሂሩት ኪሮስ፣ ብዙወርቅ ዋቅቶላ፣ እና አለምፀሃይ እጅጉ ተውነውበታል፡፡ ከፀሃፊዎቹ ሁለቱ በሃገር ውስጥ እንደሌሉ ይታወቃል፡፡ በማህበራዊ ጉዳዮች ላይ የሚያተኩረው ትያትር መሆኑም ታውቋል፤ “ገፅ ሁለት”፡፡

Read 2482 times Last modified on Saturday, 03 December 2011 08:41