Error
  • JUser: :_load: Unable to load user with ID: 62
Saturday, 03 December 2011 08:46

ሁለት የሥዕል አውደርእዮች ተከፈቱ

Written by 
Rate this item
(0 votes)

“Collection of a Decade እና “Finding Shelter” የተሰኙ ሁለት የሥዕል አውደርእዮች በሁለት ቦታዎች ተከፈቱ፡፡ በኢትዮጵያዊ ጣሊያናዊ ማሲሞ ደቪታ የቀረቡ ከ100 በላይ ሥዕሎች የቀረቡበት አውደርእይ ትናንት ማታ ብስራተ ገብርኤል አካባቢ በሚገኘው ታሊስማን ጋለሪ የተከፈተ ሲሆን አውደርእዩ እስከ የካቲት 4 ለተመልካች ክፍት ሆኖ እንደሚቆይ ለማወቅ ተችሏል፡፡ ይህ በዚህ እንዳለ በሰዓሊ በሃይሉ በዛብህ የተሳሉ ሥዕሎች የቀረቡበት የሥዕል አውደርእይ ባለፈው ማክሰኞ ምሽት አምስት ኪሎ አካባቢ በሚገኘው “ሰሬኔድ አርት ኤንድ ፉድ ተከፈተ፡፡ ሥእሎቹ በመጠለያ፣ በቤትና በፍቅር ላይ ያተኩራሉ ተብሏል፡፡

Read 3343 times