Error
  • JUser: :_load: Unable to load user with ID: 62
Print this page
Saturday, 10 December 2011 10:11

“5 አርት ስቱዲዮና የሥዕል ጋለሪ” ሰኞ ይመረቃል

Written by 
Rate this item
(0 votes)

በአምስት ኢትዮጵያውያን አርቲስቶች የተቋቋመው “5 አርት ስቱዲዮና የሥዕል ጋለሪ” የፊታችን ሰኞ ተመርቆ ሥራ እንደሚጀምር ተገለፀ፡፡ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ቃል አቀባይ አምባሳደር ዲና ሙፍቲ በክብር እንግድነት በመገኘት እንደሚመርቁት የሚጠበቀውን ጋለሪና ስቱዲዮ ያቋቋሙት አምስት ሠዐሊዎች ሲሆኑ ተክለማርያም ዘውዴ፣ አክሊሉ ተመስገን፣ አትክልት አሰፋ፣ ዘኪሮስ ተክለሃይማኖት እና ዲሜጥሮስ ኪዳኔ ናቸው፡፡ 50 ያህል ሥዕሎችን በማሳየት ሥራ የሚጀምረው ስቱዲዮና ጋለሪ አመታዊ ፌስቲቫልና የሌሎች ሠዐሊዎችን ሥራ ለማሳየት ዝግጅት እንዳጠናቀቀ ማወቅ ተችሏል፡፡

Read 2286 times

Latest from