የሚዩዚክ ሜይደይ ኢትዮጵያ የመፃሕፍት ንባብ እና የውይይት ክለብ በደራሲ ዳኛቸው ወርቁ “አደፍርስ” የረዥም ልቦለድ መፅሐፍ ላይ ውይይት እንደሚደረግ አስታወቀ፡፡ ነገ ከቀኑ 8 ሰአት በአምስት ኪሎው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቤተመዘክር አዳራሽ የሚካሄደውን የሦስት ሰዓት ውይይት ደራሲና ሃያሲ መስፍን ኃብተማርያም የመነሻ ሀሳብ በማቅረብ ይመሩታል፡፡