Error
  • JUser: :_load: Unable to load user with ID: 62
Saturday, 31 December 2011 12:06

“የነፃነት ሜዳ” ማክሰኞ ይመረቃል

Written by 
Rate this item
(0 votes)

ነዋሪነቱን በአሜሪካ ባደረገው አሸናፊ ዋቅቶላ ተዘጋጅቶ ለንባብ የበቃው “የነፃነት ሜዳ - የቧልትና የመከራ ወጐች” የተሰኘ መፅሃፍ የፊታችን ማክሰኞ ከቀኑ 11 ሰዓት በአ.አ ዩኒቨርስቲ የኢትዮጵያ ጥናት እና ምርምር ተቋም እንደሚመረቅ ተገለፀ፡፡መፅሃፉ “ጣፋጭ ልጅነት”፣ “የለውጥ አውሎ ነፋስ”፣ “የጨለሙ ቀናት” እና “የማያልፍ የለም” የሚሉ አራት ክፍሎችን የያዘ ሲሆን የጊዜውን ማህበራዊ፣ ኢኮኖሚያዊና ፖለቲካዊ ሁኔታዎች ይዳስሳል ተብሏል፡፡ ይሄ መፅሃፍ በ30 ብር ለገበያ እንደቀረበ ታውቋል፡ ደራሲው ከዚህ ቀደም “የሙሉ ምርቃት” እና “Mulu Rain of Gold” የተሰኙ ሁለት መፃህፍትን ለንባብ አብቅቷል፡፡

 

 

Read 1852 times Last modified on Saturday, 31 December 2011 12:09