Error
  • JUser: :_load: Unable to load user with ID: 62
Saturday, 21 January 2012 11:14

“ምስክርነት” የተሰኘው መንፈሳዊ መፅሃፍ ገበያ ላይ ዋለ

Written by 
Rate this item
(0 votes)

በዲያቆን ጌትነት ፍቅሩ የተፃፈውና “ምስክርነት” የተሰኘው መንፈሳዊ መፅሃፍ ገበያ ላይ ዋለ ይህ መፅሃፍ አንዲስ ሴት ላይ ተደርጐባት የነበረ መተት በቅዱስ ኡራኤል ቤተክርስቲያን በግቢው አፈር እንደተፈወሰች የሚገልፅ በእውነተኛ ታሪክ ላይ ያተኮረ ነው፡፡ መፅሃፉ 62 ገፅ ሲኖረው በ18 ብር የሚሸጥ ሲሆን  በደብረ ፅጌ ቅዱስ ኡራኤል ቤተክርስቲያን ይገኛል፡፡

Read 3363 times