Saturday, 25 April 2015 11:02

“ደሳሳው ጎጆ” መፅሐፍ ይመረቃል

Written by  ናፍቆት ዮሴፍ
Rate this item
(1 Vote)

  “The Shack” የተሰኘው የደራሲ ዊሊያም ፒ ያንግ ልብ አንጠልጣይ ልብወለድ መፅሀፍ በተርጓሚ ኃይል ከበደ “ደሳሳው ጎጆ” በሚል ወደ አማርኛ ተመልሶ ሰሞኑን ለንባብ በቃ፡፡ መጽሃፉ በመጪው ሚያዚያ 23 ከቀኑ 8፡00 ሰዓት ጀምሮ ጥቁር አንበሳ ሆስፒታል ፊት ለፊት ከሼል ማደያው ጀርባ በሚገኘው ኤስአይኤም ዋና ፅ/ቤት አዳራሽ እንደሚመረቅም ለማወቅ ተችሏል። “ደሳሳው ጎጆ” በ194 ገፆች የተቀነበበ ሲሆን ለአገር ውስጥ በ44 ብር ከ90፣ ለውጭ አገር በ14.99 ዶላር ለገበያ ቀርቧል፡፡
ተርጓሚና ደራሲው ከዚህ ቀደም “የፓንዶራ ሙዳይ”፣ “የፍጥረቴ ሩጫ”፣ “ጉርሻና ፌሽታ” እና “ምስካይ” የተሰኙ የጥበብ ስራዎችን ማሳተሙ ይታወሳል፡፡

Read 1259 times