Error
  • JUser: :_load: Unable to load user with ID: 62
Saturday, 21 January 2012 11:19

“የከፍተኛ ትምህርት ዘይቤ” ውይይት ይደረግበታል

Written by 
Rate this item
(0 votes)

የሚዩዚክ ሜይደይ ኢትዮጵያ የመፃሕፍት ንባብና የውይይት ክበብ፤ የከፍተኛ ትምህርትን ጠቀሜታና ፍልስፍና የሚያንፀባርቀውን የዕጓለ ገብረዮሃንስ ጥናታዊ ፅሑፍ ለውይይት እንደሚያቀርብ ገለፀ፡፡ ነገ ከቀኑ 8 ሰዓት ጀምሮ አምስት ኪሎ በሚገኘው ብሔራዊ ቤተመዘክር አዳራሽ የሚካሄደውን የሦስት ሰዓት ውይይት መነሻ ሃሳብ በማቅረብ የሚመሩት የሥነፅሑፍ ባለሙያ አቶ ሰሎሞን ተሰማ ናቸው፡፡

 

 

Read 2181 times Last modified on Saturday, 21 January 2012 11:20