ጥበብ ኢቴ ፊልም ፕሮዳክሽን እና ኤምቢ ዲጂታል ስቱዲዮ ያዘጋጁት “ተሜው” የልብሰቀላ ኮሜዲ ፊልም በአዲስ አበባና በክልል ከተሞች ይመረቃል፡፡ ዮሐንስ ሙልጌታ፣ ዳንኤል ንጉሴና መልካሙ ማሞ የፃፉትን ፊልም መልካሙ ማሞና ዮሐንስ ሙልጌታ አዘጋጅተውታል፡፡ በዘጠና ደቂቃ ፊልሙ ላይ ዳንኤል ንጉሴ፣ ሃና አበበ፣ አብነት ዳግም፣ ደስ ይበልህ መንበሩና ሌሎችም ተውነውበታል፡