Monday, 24 August 2015 10:08

የአማኑኤል ሆስፒታል ህሙማን የሥዕል አውደ ርዕይ ተከፈተ

Written by  ማህሌት ኪዳነወልድ
Rate this item
(0 votes)

 በሰዓሊ ይድነቃቸው ሙሉጌታና በሰዓሊ ሰብለ ወ/አማኑኤል እገዛ የተዘጋጀው የአማኑኤል አዕምሮ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ህሙማን የስዕል አውደ ርዕይ ትላንት በሂልተን ሆቴል ተከፈተ፡፡
ለቀናት ለዕይታ ክፍት ሆኖ እንደሚቆይ በተነገረለት በዚህ የስዕል አውደ ርዕይ ላይ በህሙማኑ የተሰሩ በርካታ ስዕሎች ቀርበዋል፡፡

Read 1671 times