Saturday, 04 February 2012 12:32

“ሕልውና” ለውይይት ይቀርባል

Written by  መልካሙ ተክሌ
Rate this item
(0 votes)

የዶ/ር ሰለሞን ይርጋ “ሕልውና” መፅሐፍ በሚዩዚክ ሜይዴይ ኢትዮጵያ የመፃህፍት ንባብና የውይይት ክበብ ለውይይት ይቀርባል፡፡ ነገ ከቀኑ 8 ሰዓት እስከ 11 ሰአት በአምስት ኪሎው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቤተመዘክር አዳራሽ የሚደረገውን ውይይት ደራሲና መምህር አቶ አስቻለው ከበደ የመነጋገርያ ሀሳብ በማንሳት ይመሩታል፡፡

Read 1118 times