Print this page
Saturday, 11 February 2012 09:12

“ወፍራም ዱርዬ” ሠኞ ይመረቃል

Written by  መልካሙ ተክሌ (melkamutekele@gmail.com)
Rate this item
(0 votes)

በህንዳዊው አቀንቃኝ በዲፒ ሼንዲ ተደርሶ የተዘጋጀው “ወፍራም ዱርዬ” የተሰኘ ፊልም የፊታችን ሠኞ በ11 ሠዓት በእምቢልታ ሲኒማ እንደሚመረቅ ተገለፀ፡፡   በፊልሙ ላይ አርቲስት ሳምሶን ታደሠ/ቤቢ/፣ እፀህይወት አበበ፣ ሸዋፈራሁ ደሳለኝ፣ ፋንቱ ማንዶዬ እና ሌሎች የሚሳተፉበት ሲሆን ፊልሙን ሠርቶ ለማጠናቀቅ አንድ አመት እንደፈጀ ታውቋል፡፡ ፊልሙ አንድ ሚሊዮን ብር እንደወጣበት አዘጋጆቹ ተናግረዋል፡፡

 

 

Read 1838 times Last modified on Saturday, 11 February 2012 09:18