Saturday, 06 February 2016 11:28

በ“ያልተከፈለ ስለት” መፅሀፍ ላይ ነገ ውይይት ይካሄዳል

Written by  ናፍቆት ዮሴፍ
Rate this item
(0 votes)

 እናት ማስታወቂያ ድርጅት ከጀርመን የባህል ማዕከልና ከብሔራዊ ቤተ-መፃሕፍትና ቤተ-መዛግብት ኤጀንሲ ጋር በመተባበር በዶክተር በድሉ ዋቅጅራ “ያልተከፈለ ስለት” መፅሀፍ ላይ ነገ ከቀኑ 8፡00 ሰዓት ጀምሮ በቤተ መዘክር አዳራሽ ውይይት ያካሂዳል፡፡ የሥነ - ፅሁፍ ባለሙያው አቶ ቴዎድሮስ አጥላው፤ ለውይይቱ የመነሻ ሀሳብ የሚያቀርቡ ሲሆን በውይይቱ ላይ ለመሳተፍ ፍላጎት ያለው ሁሉ እንዲታደም አዘጋጆቹ ጋብዘዋል፡፡

Read 2508 times